Tue Aug 08 2017 14:44:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
13bd18c43d
commit
3550675269
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 30 ከዚያም ንጉሡ፣ ገዥውም፣ በርኒቄም ደግሞ፣ ከእነርሱ ጋር ተቀምጠው የነበሩትም ተነሡ፤ \v 31 ከአዳራሹም በወጡ ጊዜ፣ እርስ በርስ ተነጋግረው ፣«ይህ ሰው ለሞት ወይም ለእስራት የሚያበቃ ምንም አላደረገም» አሉ። \v 32 አግሪጳ ፊስጦስን፣ «ይህ ሰው ወደ ቄሳር ይግባኝ ባይል ኖሮ በነጻ ሊለቀቅ ይችል ነበር» አለው።
|
||||
\v 30 ከዚያም ንጉሡ፣ ገዥውም፣ በርኒቄም ደግሞ፣ ከእነርሱ ጋር ተቀምጠው የነበሩትም ተነሡ፤ \v 31 ከአዳራሹም በወጡ ጊዜ፣ እርስ በርስ ተነጋግረው ፣«ይህ ሰው ለሞት ወይም ለእስራት የሚያበቃ ምንም አላደረገም» አሉ። \v 32 አግሪጳ ፊስጦስን፣ «ይህ ሰው ወደ ቄሣር ይግባኝ ባይል ኖሮ በነጻ ሊለቀቅ ይችል ነበር» አለው።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\c 27 \v 1 ወደ ኢጣሊያ በመርከብ እንድንሄድ በተወሰነ ጊዜ፣ ጳውሎስንና ሌሎችን እስረኞች የአውግስጦስ ክፍለ ጦር አባል ለሆነ ዩልዮስ ለተባለ የመቶ አለቃ አስረከቡአቸው። \v 2 እኛም ከአድራሚጥዮን ተነሥተን በእስያ ጠረፍ ሊጓዝ በተዘጋጀ መርከብ ላይ ተሳፍረን ወደ ባሕር ተጓዝን። በመቄዶንያ ካለችው ተሰሎንቄ የሆነው አርስጥሮኮስም ከእኛ ጋር ሄደ።
|
||||
\c 27 \v 1 ወደ ኢጣሊያ በመርከብ እንድንሄድ በተወሰነ ጊዜ፣ ጳውሎስንና ሌሎችን እስረኞች የአውግስጦስ ክፍለ ጦር አባል ለሆነ ዩልዮስ ለተባለ የመቶ አለቃ አስረከቡአቸው። \v 2 እኛም ከአድራሚጥዮን ተነሥተን በእስያ ጠረፍ ሊሄድ በተዘጋጀ መርከብ ላይ ተሳፍረን ወደ ባሕር ተጓዝን። በመቄዶንያ ካለችው ተሰሎንቄ የሆነው አርስጥሮኮስም ከእኛ ጋር ሄደ።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 3 በማግስቱ ወደ ሲዶን ከተማ ደርሰን ከመርከብ ወረድን፤ እዚያም ዩልዮስ ለጳውሎስ ቸርነት አደረጋለት፤ ወደ ወዳጆቹ እንዲሄድና እንክብካቤ እንዲያደርጉለትም ፈቀደለት። \v 4 ከዚያም ተነሥተን ወደ ባሕር ሄድን፤ ነፋስ ይነፍስብን ስለ ነበር፣ በመርከብ ሆነን ነፋሱ በማያገኛት በቆጵሮስ ደሴት ዙሪያ ተጓዝን። \v 5 በኪልቅያና በጵምፍልያ አጠገብ ያለውን ባሕር ከተሻገርን በኋላም፣ የሊቅያ ከተማ ወደ ሆነው ወደ ሙራ ደረስን። \v 6 በዚያም፣ የመቶ አለቃው ከእስክንድርያ ወደ ኢጣሊያ የሚሄድ መርከብ አገኘ። በእርሱም አሳፈረን።
|
||||
\v 3 በማግስቱ ወደ ሲዶን ከተማ ደርሰን፣ ከመርከብ ወረድን፤ እዚያም ዩልዮስ ለጳውሎስ ቸርነት አደረገለት፤ ወደ ወዳጆቹ እንዲሄድና እንክብካቤ እንዲያደርጉለትም ፈቀደለት። \v 4 ከዚያም ተነሥተን ወደ ባሕር ሄድን፤ ነፋስ ይነፍስብን ስለ ነበር፣ በመርከብ ሆነን ነፋሱ በማያገኛት በቆጵሮስ ደሴት ዙሪያ ተጓዝን። \v 5 በኪልቅያና በጵንፍልያ አጠገብ ያለውን ባሕር ከተሻገርን በኋላም፣ የሉቅያ ከተማ ወደ ሆነው ወደ ሙራ ደረስን። \v 6 በዚያም፣ የመቶ አለቃው ከእስክንድርያ ወደ ኢጣሊያ የሚሄድ መርከብ አግኝቶ አሳፈረን።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 7 ብዙ ቀናትም በዝግታ ተጓዝንና በመጨረሻ በችግር ወደ ቀንዮስ ደረስን፤ ነፋሱም በዚያ መንገድ እንዳንሄድ ከለከለን፣ ስለዚህ በስልሞና አንጻር ያለችውን ቀርጤስን ተገን አድርገን ተጓዝን። \v 8 በላስያ ከተማ አጠገብ ወዳለው መልካም ወደብ ወደ ተባለው ስፍራ እስከ ደረስን ድረስ በችግር በጠረፉ ተጓዝን።
|
||||
\v 7 ብዙ ቀንናትም በዝግታ ተጓዝንና በመጨረሻ በችግር ወደ ቀንዮስ ደረስን፤ ነፋሱም በዚያ መንገድ እንዳንሄድ ከለከለን፣ ስለዚህ በስልሞና አንጻር ያለችውን ቀርጤስን ተገን አድርገን ተጓዝን። \v 8 በላስያ ከተማ አጠገብ ወዳለው መልካም ወደብ ወደ ተባለው ስፍራ እስከ ደረስን ድረስ በችግር በጠረፉ ተጓዝን።
|
|
@ -406,9 +406,9 @@
|
|||
"26-22",
|
||||
"26-24",
|
||||
"26-27",
|
||||
"26-30",
|
||||
"27-01",
|
||||
"27-03",
|
||||
"27-07",
|
||||
"27-09",
|
||||
"27-12",
|
||||
"27-14",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue