Tue Aug 08 2017 14:42:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 14:42:03 +03:00
parent 796c1f4e1e
commit 13bd18c43d
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፣ በነቢያት ታምናለህ? እንደምታምን ዐውቃለው ። » \v 28 አግሪጳም ጳውሎስን፣ «በአጭር ጊዜ ልታሳምነኝና ክርስቲያን ልታደርገኝ ትፈልጋለህን?» አለው። \v 29 ጳውሎስም «በአጭር ይሁን ወይም በረዥም ግዜ አንተ ብቻ ሳትሆን፣ ዛሬ የሚሰሙኝ ሁሉ፣ ከእነዚህ የወኅኒ ሰንሰለቶች በቀር እንደ እኔ እንድትሆኑ ወደ እግዚአብሔር እጸልያለ» አለ።
\v 27 ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፣ በነቢያት ታምናለህን? እንደምታምን ዐውቃለሁ።» \v 28 አግሪጳም ጳውሎስን፣ «በአጭር ጊዜ ልታሳምነኝና ክርስቲያን ልታደርገኝ ትፈልጋለህን?» አለው። \v 29 ጳውሎስም፣ «በአጭር ይሁን ወይም በረዥም ጊዜ፣ አንተ ብቻ ሳትሆን፣ ዛሬ የሚሰሙኝ ሁሉ፣ ከእነዚህ የወኅኒ ሰንሰለቶች በቀር እንደ እኔ እንድትሆኑ ወደ እግዚአብሔር እጸልያለ» አለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 30 ከዚያም ንጉሡ፣ ገዥውም፣ በርኒቄም ደግሞ፣ ከእነርሱ ጋር ተቀምጠው የነበሩትም ተነሡ። \v 31 ከአዳራሹም በወጡ ጊዜ እርስ በርስ ተነጋግረው ፣«ይህ ሰው ለሞት ወይም ለእስራት የሚያበቃ ምንም አላደረገም »አሉ። \v 32 አግሪጳ ፊስጦስን፣«ይህ ሰው ወደ ቄሳር ይግባኝ ባይል ኖሮ በነጻ ሊለቀቅ ይችል ነበር» አለው።
\v 30 ከዚያም ንጉሡ፣ ገዥውም፣ በርኒቄም ደግሞ፣ ከእነርሱ ጋር ተቀምጠው የነበሩትም ተነሡ፤ \v 31 ከአዳራሹም በወጡ ጊዜ፣ እርስ በርስ ተነጋግረው ፣«ይህ ሰው ለሞት ወይም ለእስራት የሚያበቃ ምንም አላደረገም» አሉ። \v 32 አግሪጳ ፊስጦስን፣ «ይህ ሰው ወደ ቄሳር ይግባኝ ባይል ኖሮ በነጻ ሊለቀቅ ይችል ነበር» አለው።

View File

@ -404,8 +404,8 @@
"26-15",
"26-19",
"26-22",
"26-24",
"26-27",
"26-30",
"27-01",
"27-03",
"27-07",