diff --git a/26/30.txt b/26/30.txt index f3c32c8..479980a 100644 --- a/26/30.txt +++ b/26/30.txt @@ -1 +1 @@ -\v 30 ከዚያም ንጉሡ፣ ገዥውም፣ በርኒቄም ደግሞ፣ ከእነርሱ ጋር ተቀምጠው የነበሩትም ተነሡ፤ \v 31 ከአዳራሹም በወጡ ጊዜ፣ እርስ በርስ ተነጋግረው ፣«ይህ ሰው ለሞት ወይም ለእስራት የሚያበቃ ምንም አላደረገም» አሉ። \v 32 አግሪጳ ፊስጦስን፣ «ይህ ሰው ወደ ቄሳር ይግባኝ ባይል ኖሮ በነጻ ሊለቀቅ ይችል ነበር» አለው። \ No newline at end of file +\v 30 ከዚያም ንጉሡ፣ ገዥውም፣ በርኒቄም ደግሞ፣ ከእነርሱ ጋር ተቀምጠው የነበሩትም ተነሡ፤ \v 31 ከአዳራሹም በወጡ ጊዜ፣ እርስ በርስ ተነጋግረው ፣«ይህ ሰው ለሞት ወይም ለእስራት የሚያበቃ ምንም አላደረገም» አሉ። \v 32 አግሪጳ ፊስጦስን፣ «ይህ ሰው ወደ ቄሣር ይግባኝ ባይል ኖሮ በነጻ ሊለቀቅ ይችል ነበር» አለው። \ No newline at end of file diff --git a/27/01.txt b/27/01.txt index 795008e..ce4bf86 100644 --- a/27/01.txt +++ b/27/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 27 \v 1 ወደ ኢጣሊያ በመርከብ እንድንሄድ በተወሰነ ጊዜ፣ ጳውሎስንና ሌሎችን እስረኞች የአውግስጦስ ክፍለ ጦር አባል ለሆነ ዩልዮስ ለተባለ የመቶ አለቃ አስረከቡአቸው። \v 2 እኛም ከአድራሚጥዮን ተነሥተን በእስያ ጠረፍ ሊጓዝ በተዘጋጀ መርከብ ላይ ተሳፍረን ወደ ባሕር ተጓዝን። በመቄዶንያ ካለችው ተሰሎንቄ የሆነው አርስጥሮኮስም ከእኛ ጋር ሄደ። \ No newline at end of file +\c 27 \v 1 ወደ ኢጣሊያ በመርከብ እንድንሄድ በተወሰነ ጊዜ፣ ጳውሎስንና ሌሎችን እስረኞች የአውግስጦስ ክፍለ ጦር አባል ለሆነ ዩልዮስ ለተባለ የመቶ አለቃ አስረከቡአቸው። \v 2 እኛም ከአድራሚጥዮን ተነሥተን በእስያ ጠረፍ ሊሄድ በተዘጋጀ መርከብ ላይ ተሳፍረን ወደ ባሕር ተጓዝን። በመቄዶንያ ካለችው ተሰሎንቄ የሆነው አርስጥሮኮስም ከእኛ ጋር ሄደ። \ No newline at end of file diff --git a/27/03.txt b/27/03.txt index 693a5ef..73b8422 100644 --- a/27/03.txt +++ b/27/03.txt @@ -1 +1 @@ -\v 3 በማግስቱ ወደ ሲዶን ከተማ ደርሰን ከመርከብ ወረድን፤ እዚያም ዩልዮስ ለጳውሎስ ቸርነት አደረጋለት፤ ወደ ወዳጆቹ እንዲሄድና እንክብካቤ እንዲያደርጉለትም ፈቀደለት። \v 4 ከዚያም ተነሥተን ወደ ባሕር ሄድን፤ ነፋስ ይነፍስብን ስለ ነበር፣ በመርከብ ሆነን ነፋሱ በማያገኛት በቆጵሮስ ደሴት ዙሪያ ተጓዝን። \v 5 በኪልቅያና በጵምፍልያ አጠገብ ያለውን ባሕር ከተሻገርን በኋላም፣ የሊቅያ ከተማ ወደ ሆነው ወደ ሙራ ደረስን። \v 6 በዚያም፣ የመቶ አለቃው ከእስክንድርያ ወደ ኢጣሊያ የሚሄድ መርከብ አገኘ። በእርሱም አሳፈረን። \ No newline at end of file +\v 3 በማግስቱ ወደ ሲዶን ከተማ ደርሰን፣ ከመርከብ ወረድን፤ እዚያም ዩልዮስ ለጳውሎስ ቸርነት አደረገለት፤ ወደ ወዳጆቹ እንዲሄድና እንክብካቤ እንዲያደርጉለትም ፈቀደለት። \v 4 ከዚያም ተነሥተን ወደ ባሕር ሄድን፤ ነፋስ ይነፍስብን ስለ ነበር፣ በመርከብ ሆነን ነፋሱ በማያገኛት በቆጵሮስ ደሴት ዙሪያ ተጓዝን። \v 5 በኪልቅያና በጵንፍልያ አጠገብ ያለውን ባሕር ከተሻገርን በኋላም፣ የሉቅያ ከተማ ወደ ሆነው ወደ ሙራ ደረስን። \v 6 በዚያም፣ የመቶ አለቃው ከእስክንድርያ ወደ ኢጣሊያ የሚሄድ መርከብ አግኝቶ አሳፈረን። \ No newline at end of file diff --git a/27/07.txt b/27/07.txt index 400f887..3458403 100644 --- a/27/07.txt +++ b/27/07.txt @@ -1 +1 @@ -\v 7 ብዙ ቀናትም በዝግታ ተጓዝንና በመጨረሻ በችግር ወደ ቀንዮስ ደረስን፤ ነፋሱም በዚያ መንገድ እንዳንሄድ ከለከለን፣ ስለዚህ በስልሞና አንጻር ያለችውን ቀርጤስን ተገን አድርገን ተጓዝን። \v 8 በላስያ ከተማ አጠገብ ወዳለው መልካም ወደብ ወደ ተባለው ስፍራ እስከ ደረስን ድረስ በችግር በጠረፉ ተጓዝን። \ No newline at end of file +\v 7 ብዙ ቀንናትም በዝግታ ተጓዝንና በመጨረሻ በችግር ወደ ቀንዮስ ደረስን፤ ነፋሱም በዚያ መንገድ እንዳንሄድ ከለከለን፣ ስለዚህ በስልሞና አንጻር ያለችውን ቀርጤስን ተገን አድርገን ተጓዝን። \v 8 በላስያ ከተማ አጠገብ ወዳለው መልካም ወደብ ወደ ተባለው ስፍራ እስከ ደረስን ድረስ በችግር በጠረፉ ተጓዝን። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 9bcfd33..88529f0 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -406,9 +406,9 @@ "26-22", "26-24", "26-27", + "26-30", "27-01", "27-03", - "27-07", "27-09", "27-12", "27-14",