Tue Aug 08 2017 14:44:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 14:44:03 +03:00
parent 13bd18c43d
commit 3550675269
5 changed files with 5 additions and 5 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 30 ከዚያም ንጉሡ፣ ገዥውም፣ በርኒቄም ደግሞ፣ ከእነርሱ ጋር ተቀምጠው የነበሩትም ተነሡ፤ \v 31 ከአዳራሹም በወጡ ጊዜ፣ እርስ በርስ ተነጋግረው ፣«ይህ ሰው ለሞት ወይም ለእስራት የሚያበቃ ምንም አላደረገም» አሉ። \v 32 አግሪጳ ፊስጦስን፣ «ይህ ሰው ወደ ቄር ይግባኝ ባይል ኖሮ በነጻ ሊለቀቅ ይችል ነበር» አለው።

\c 27 \v 1 ወደ ኢጣሊያ በመርከብ እንድንሄድ በተወሰነ ጊዜ፣ ጳውሎስንና ሌሎችን እስረኞች የአውግስጦስ ክፍለ ጦር አባል ለሆነ ዩልዮስ ለተባለ የመቶ አለቃ አስረከቡአቸው። \v 2 እኛም ከአድራሚጥዮን ተነሥተን በእስያ ጠረፍ ሊጓዝ በተዘጋጀ መርከብ ላይ ተሳፍረን ወደ ባሕር ተጓዝን። በመቄዶንያ ካለችው ተሰሎንቄ የሆነው አርስጥሮኮስም ከእኛ ጋር ሄደ።
\c 27 \v 1 ወደ ኢጣሊያ በመርከብ እንድንሄድ በተወሰነ ጊዜ፣ ጳውሎስንና ሌሎችን እስረኞች የአውግስጦስ ክፍለ ጦር አባል ለሆነ ዩልዮስ ለተባለ የመቶ አለቃ አስረከቡአቸው። \v 2 እኛም ከአድራሚጥዮን ተነሥተን በእስያ ጠረፍ ሊሄድ በተዘጋጀ መርከብ ላይ ተሳፍረን ወደ ባሕር ተጓዝን። በመቄዶንያ ካለችው ተሰሎንቄ የሆነው አርስጥሮኮስም ከእኛ ጋር ሄደ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 በማግስቱ ወደ ሲዶን ከተማ ደርሰን ከመርከብ ወረድን፤ እዚያም ዩልዮስ ለጳውሎስ ቸርነት አደረለት፤ ወደ ወዳጆቹ እንዲሄድና እንክብካቤ እንዲያደርጉለትም ፈቀደለት። \v 4 ከዚያም ተነሥተን ወደ ባሕር ሄድን፤ ነፋስ ይነፍስብን ስለ ነበር፣ በመርከብ ሆነን ነፋሱ በማያገኛት በቆጵሮስ ደሴት ዙሪያ ተጓዝን። \v 5 በኪልቅያና በጵምፍልያ አጠገብ ያለውን ባሕር ከተሻገርን በኋላም፣ የሊቅያ ከተማ ወደ ሆነው ወደ ሙራ ደረስን። \v 6 በዚያም፣ የመቶ አለቃው ከእስክንድርያ ወደ ኢጣሊያ የሚሄድ መርከብ አገኘ። በእርሱም አሳፈረን።
\v 3 በማግስቱ ወደ ሲዶን ከተማ ደርሰን ከመርከብ ወረድን፤ እዚያም ዩልዮስ ለጳውሎስ ቸርነት አደረለት፤ ወደ ወዳጆቹ እንዲሄድና እንክብካቤ እንዲያደርጉለትም ፈቀደለት። \v 4 ከዚያም ተነሥተን ወደ ባሕር ሄድን፤ ነፋስ ይነፍስብን ስለ ነበር፣ በመርከብ ሆነን ነፋሱ በማያገኛት በቆጵሮስ ደሴት ዙሪያ ተጓዝን። \v 5 በኪልቅያና በጵንፍልያ አጠገብ ያለውን ባሕር ከተሻገርን በኋላም፣ የሉቅያ ከተማ ወደ ሆነው ወደ ሙራ ደረስን። \v 6 በዚያም፣ የመቶ አለቃው ከእስክንድርያ ወደ ኢጣሊያ የሚሄድ መርከብ አግኝቶ አሳፈረን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 ብዙ ቀናትም በዝግታ ተጓዝንና በመጨረሻ በችግር ወደ ቀንዮስ ደረስን፤ ነፋሱም በዚያ መንገድ እንዳንሄድ ከለከለን፣ ስለዚህ በስልሞና አንጻር ያለችውን ቀርጤስን ተገን አድርገን ተጓዝን። \v 8 በላስያ ከተማ አጠገብ ወዳለው መልካም ወደብ ወደ ተባለው ስፍራ እስከ ደረስን ድረስ በችግር በጠረፉ ተጓዝን።

@ -406,9 +406,9 @@
"26-22",
"26-24",
"26-27",
"26-30",
"27-01",
"27-03",
"27-07",
"27-09",
"27-12",
"27-14",