Tue Aug 01 2017 16:24:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 16:24:54 +03:00
parent cf5cb603ae
commit 34768d473e
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 ስለ እግዚአብሔር መንግሥትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፊልጶስ የሰበከውን ወንጌል ሲያምኑ ግን ወንዶችም ሴቶችም ተጠምቁ። \v 13 ሲሞንም ደግሞ አመነ፤ ከተጠመቀም በኋላ ከፊልጶስ ጋር መሆንን ቀጠለ፤ የተደረጉ ምልክቶችንና ታላላቅ ተምራትን ባየ ጊዜም ተደነቀ።
\v 12 ስለ እግዚአብሔር መንግሥትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፊልጶስ የሰበከውን ወንጌል ሲያምኑ ግን ወንዶችም ሴቶችም ተጠመቁ። \v 13 ሲሞንም ደግሞ አመነ፤ ከተጠመቀም በኋላ ከፊልጶስ ጋር መሆንን ቀጠለ፤ የተደረጉ ምልክቶችንና ታላላቅ ተምራትን ባየ ጊዜም ተደነቀ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 ነገር ግን ጴጥሮስ እንዲህ አለው “የእግዚአብሔርን ስጦታ በገንዘብ ለማግኘት አስበሃልና ብርህ ከአንተ ጋር ይጥፋ። \v 21 ልብህ ለእግዚአብሔር የቀና አይደለምና በዚህ ዳይ ውስጥ ዕድል ወይም ድርሻ የለህም። \v 22 እንግዲህ ለዚህ ክፋትህ ንስሐ ግባ፣ ምናልባትም ለልብህ ዐሳብ ይቅር ይልህ እንደ ሆነ ጌታን ለምን። \v 23 በኀጢአት እስራትና በመራርነት መርዝ ውስጥ እንዳለህ አያለሁና።”
\v 20 ነገር ግን ጴጥሮስ እንዲህ አለው “የእግዚአብሔርን ስጦታ በገንዘብ ለማግኘት አስበሃልና ብርህ ከአንተ ጋር ይጥፋ። \v 21 ልብህ ለእግዚአብሔር የቀና አይደለምና በዚህ ዳይ ውስጥ ዕድል ወይም ድርሻ የለህም። \v 22 እንግዲህ ለዚህ ክፋትህ ንስሓ ግባ፤ ምናልባትም ለልብህ ዐሳብ ይቅር ይልህ እንደ ሆነ ጌታን ለምን። \v 23 በኀጢአት እስራትና በመራርነት መርዝ ውስጥ እንዳለህ አያለሁና።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 የጌታ መልአክ ፊልጶስን፣ “ከኢየሩሳሌም ወደ ጋዛ በሚወስደው መንገድ ወደ ደቡብ አቅጣጫ ተነሥና ሂድ” አለው። (ይህ መንገድ በበረሐ ውስጥ ነው።) \v 27 እርሱም ተነሣና ሄደ። እነሆ፣ በኢትዮጵያውያን ንግሥት በሕንደኬ ሥር ትልቅ ሥልጣን የነበረው አንድ ኢትዮጵያ ጃንደረባ ነበረ። ሰውዬው በንግሥቲቱ ንብረት ሁሉ ላይ ኀላፊነት ነበረው። ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር። \v 28 ከኢየሩሳሌም በመመለስ ላይ ሳለ፣ በሠረገላው ላይ ተቀምጦ ትንቢተ ኢሳይያስን እያነበበ ነበር።
\v 26 የጌታ መልአክ ፊልጶስን፣ “ከኢየሩሳሌም ወደ ጋዛ በሚወስደው መንገድ ወደ ደቡብ አቅጣጫ ተነሥና ሂድ” አለው። (ይህ መንገድ በበረሓ ውስጥ ነው።) \v 27 እርሱም ተነሣና ሄደ። እነሆ፣ በኢትዮጵያውያን ንግሥት በሕንደኬ ሥር ትልቅ ሥልጣን የነበረው አንድ ኢትዮጵያ ጃንደረባ ነበረ። ሰውዬው በንግሥቲቱ ንብረት ሁሉ ላይ ኀላፊነት ነበረው። ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር። \v 28 ከኢየሩሳሌም በመመለስ ላይ ሳለ፣ በሠረገላው ላይ ተቀምጦ ትንቢተ ኢሳይያስን እያነበበ ነበር።

View File

@ -142,12 +142,12 @@
"08-04",
"08-06",
"08-09",
"08-12",
"08-14",
"08-18",
"08-20",
"08-24",
"08-25",
"08-26",
"08-29",
"08-32",
"08-34",