diff --git a/08/12.txt b/08/12.txt index 7178b37..d387a45 100644 --- a/08/12.txt +++ b/08/12.txt @@ -1 +1 @@ -\v 12 ስለ እግዚአብሔር መንግሥትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፊልጶስ የሰበከውን ወንጌል ሲያምኑ ግን ወንዶችም ሴቶችም ተጠምቁ። \v 13 ሲሞንም ደግሞ አመነ፤ ከተጠመቀም በኋላ ከፊልጶስ ጋር መሆንን ቀጠለ፤ የተደረጉ ምልክቶችንና ታላላቅ ተአምራትን ባየ ጊዜም ተደነቀ። \ No newline at end of file +\v 12 ስለ እግዚአብሔር መንግሥትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፊልጶስ የሰበከውን ወንጌል ሲያምኑ ግን ወንዶችም ሴቶችም ተጠመቁ። \v 13 ሲሞንም ደግሞ አመነ፤ ከተጠመቀም በኋላ ከፊልጶስ ጋር መሆንን ቀጠለ፤ የተደረጉ ምልክቶችንና ታላላቅ ተኣምራትን ባየ ጊዜም ተደነቀ። \ No newline at end of file diff --git a/08/20.txt b/08/20.txt index ddf0ae4..c06c390 100644 --- a/08/20.txt +++ b/08/20.txt @@ -1 +1 @@ -\v 20 ነገር ግን ጴጥሮስ እንዲህ አለው፣ “የእግዚአብሔርን ስጦታ በገንዘብ ለማግኘት አስበሃልና ብርህ ከአንተ ጋር ይጥፋ። \v 21 ልብህ ለእግዚአብሔር የቀና አይደለምና በዚህ ጕዳይ ውስጥ ዕድል ወይም ድርሻ የለህም። \v 22 እንግዲህ ለዚህ ክፋትህ ንስሐ ግባ፣ ምናልባትም ለልብህ ዐሳብ ይቅር ይልህ እንደ ሆነ ጌታን ለምን። \v 23 በኀጢአት እስራትና በመራርነት መርዝ ውስጥ እንዳለህ አያለሁና።” \ No newline at end of file +\v 20 ነገር ግን ጴጥሮስ እንዲህ አለው፤ “የእግዚአብሔርን ስጦታ በገንዘብ ለማግኘት አስበሃልና ብርህ ከአንተ ጋር ይጥፋ። \v 21 ልብህ ለእግዚአብሔር የቀና አይደለምና በዚህ ጉዳይ ውስጥ ዕድል ወይም ድርሻ የለህም። \v 22 እንግዲህ ለዚህ ክፋትህ ንስሓ ግባ፤ ምናልባትም ለልብህ ዐሳብ ይቅር ይልህ እንደ ሆነ ጌታን ለምን። \v 23 በኀጢአት እስራትና በመራርነት መርዝ ውስጥ እንዳለህ አያለሁና።” \ No newline at end of file diff --git a/08/26.txt b/08/26.txt index 977d8bc..af7b65f 100644 --- a/08/26.txt +++ b/08/26.txt @@ -1 +1 @@ -\v 26 የጌታ መልአክ ፊልጶስን፣ “ከኢየሩሳሌም ወደ ጋዛ በሚወስደው መንገድ ወደ ደቡብ አቅጣጫ ተነሥና ሂድ” አለው። (ይህ መንገድ በበረሐ ውስጥ ነው።) \v 27 እርሱም ተነሣና ሄደ። እነሆ፣ በኢትዮጵያውያን ንግሥት በሕንደኬ ሥር ትልቅ ሥልጣን የነበረው አንድ ኢትዮጵያ ጃንደረባ ነበረ። ሰውዬው በንግሥቲቱ ንብረት ሁሉ ላይ ኀላፊነት ነበረው። ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር። \v 28 ከኢየሩሳሌም በመመለስ ላይ ሳለ፣ በሠረገላው ላይ ተቀምጦ ትንቢተ ኢሳይያስን እያነበበ ነበር። \ No newline at end of file +\v 26 የጌታ መልአክ ፊልጶስን፣ “ከኢየሩሳሌም ወደ ጋዛ በሚወስደው መንገድ ወደ ደቡብ አቅጣጫ ተነሥና ሂድ” አለው። (ይህ መንገድ በበረሓ ውስጥ ነው።) \v 27 እርሱም ተነሣና ሄደ። እነሆ፣ በኢትዮጵያውያን ንግሥት በሕንደኬ ሥር ትልቅ ሥልጣን የነበረው አንድ ኢትዮጵያ ጃንደረባ ነበረ። ሰውዬው በንግሥቲቱ ንብረት ሁሉ ላይ ኀላፊነት ነበረው። ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር። \v 28 ከኢየሩሳሌም በመመለስ ላይ ሳለ፣ በሠረገላው ላይ ተቀምጦ ትንቢተ ኢሳይያስን እያነበበ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 986a39e..c97a2e9 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -142,12 +142,12 @@ "08-04", "08-06", "08-09", + "08-12", "08-14", "08-18", "08-20", "08-24", "08-25", - "08-26", "08-29", "08-32", "08-34",