Tue Aug 08 2017 11:28:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 11:28:02 +03:00
parent 9b666535d3
commit 342f9d54c5
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 ስለዚህ ሻለቃው ወጣቱን ልጅ፣ “ስለ እነዚህ ነገሮች ለእኔ መግለጥህን ለማንም እንዳትናገር” ብሎ ካስጠነቀቀው በኋላ አሰናበተው። \v 23 ከመቶ አለቆቹም ሁለቱን ወደራሱ ጠርቶ፣ “እስከ ቆጣርያ ለመሄድ ዝግጁ የሆኑ ሁለት መቶ ወታደሮችን፣ ሰባ ፈረሰኞችንና ሁለት መቶ ባለ ጦሮችን አዘጋጁ፤ ከሌሊቱም በሦስተኛው ሰዓት ትንቀሳቀሳላችሁ” አላቸው። \v 24 ጳውሎስ ወደ ሀገረ ገዢ፣ ወደ ፊልክስ የሚሄድበትንም ከብት እንዲያዘጋጁና በሰላም እንዲያደርሱት አዘዛቸው።
\v 22 ስለዚህ ሻለቃው ወጣቱን ልጅ፣ “ስለ እነዚህ ነገሮች ለእኔ መግለጥህን ለማንም እንዳትናገር” ብሎ ካስጠነቀቀው በኋላ፣ አሰናበተው። \v 23 ከመቶ አለቆቹም ሁለቱን ወደ ራሱ ጠርቶ፣ “እስከ ቄሣርያ ለመሄድ የሚችሉ ሁለት መቶ ወታደሮችን፣ ሰባ ፈረሰኞችንና ሁለት መቶ ባለ ጦሮችን አዘጋጁ፤ ከሌሊቱም በሦስተኛው ሰዓት ትንቀሳቀሳላችሁ” አላቸው። \v 24 ጳውሎስ ወደ ሀገረ ገዡ፣ ወደ ፊልክስ የሚሄድበትንም ከብት እንዲያዘጋጁና በሰላም እንዲያደርሱት አዘዛቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 ከዚያም እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጻፈ፤ \v 26 “ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ፣ ወደ ተከበረው ሀገረ ገዢ ፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን። \v 27 ይህን አይሁድ ይዘው ሊገድሉት ሲሉ፣ ከወታደሮች ጋር ደርሼባቸው አዳንሁት፤ ይኸውም ሮማዊ ዜጋ መሆኑን ስለ ተረዳሁ ነው።
\v 25 ከዚያም እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጻፈ፤ \v 26 “ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ፣ ወደ ተከበረው ሀገረ ገዢ ፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን። \v 27 ይህን ሰው አይሁድ ይዘው ሊገድሉት ሲሉ፣ ከወታደሮች ጋር ደርሼባቸው አዳንሁት፤ ይኸውም ሮማዊ ዜጋ መሆኑን ስለ ተረዳሁ ነው።

View File

@ -370,8 +370,8 @@
"23-14",
"23-16",
"23-18",
"23-20",
"23-22",
"23-25",
"23-28",
"23-31",
"23-34",