Tue Aug 08 2017 11:26:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 11:26:02 +03:00
parent a51614441c
commit 9b666535d3
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 መቶ አለቃውም ወጣቱን ይዞ ወደ ሻለቃው አመጣውና እንዲህ አለ፤ “ጳውሎስ የተባለው እስረኛ ወደ ራሱ ጠርቶኝ፣ ይህን ወጣት ወደ አንተ እንቀርበው ለመነኝ፤ ወጣቱ ለአንተ የሚነግርህ ነገር አለው።” \v 19 ሻለቃውም እጁን ይዞ ወደ አንድ ገለልተኛ ስፍራ ወስዶት፣ልትነግረኝ የፈለግኸው ነገር ምንድን ነው?” ብሎ ጠየቀው።

\v 20 ወጣቱም እንዲህ አለ፤ “ አይሁድ ስለ ጉዳዩ ትክክለኛነት ይበልጥ ለመረዳት የፈለጉ አስመስለው፣ ነገ ጳውሎስን ወደ ሸንጎው እንድታወር አንተን ለመለመን ተስማምተዋል። \v 21 ነገር ግን እሺ አትበላቸው፤ ምክንያቱም ከአርባ በላይ የሚሆኑ ሰዎች አድፍጠው እየጠበቁት ነው። ጳውሎስን ካልገደሉም እኽል ውሃ እንደማይቀምሱ ተማምለዋል። አሁንም እንኳ የአንተን መስ እየጠበቁ ነው እንጂ ዝግጁ ናቸው።”
\v 20 ወጣቱም እንዲህ አለ፤ “አይሁድ ስለ ጉዳዩ ትክክለኛነት ይበልጥ ለመረዳት የፈለጉ አስመስለው፣ ነገ ጳውሎስን ወደ ሸንጎው እንድታወርደው አንተን ለመለመን ተስማምተዋል። \v 21 ነገር ግን እሺ አትበላቸው፤ ምክንያቱም ከአርባ በላይ የሚሆኑ ሰዎች አድፍጠው እየጠበቁት ነው። ጳውሎስን ካልገደሉም እኽል ውሃ እንደማይቀምሱ ተማምለዋል። አሁንም እንኳ የአንተን መስማማት እየጠበቁ ነው እንጂ ዝግጁ ናቸው።”

View File

@ -368,8 +368,8 @@
"23-11",
"23-12",
"23-14",
"23-16",
"23-18",
"23-20",
"23-22",
"23-25",
"23-28",