diff --git a/23/18.txt b/23/18.txt index a9a2f01..4089fc5 100644 --- a/23/18.txt +++ b/23/18.txt @@ -1 +1 @@ -\v 18 መቶ አለቃውም ወጣቱን ይዞ ወደ ሻለቃው አመጣውና እንዲህ አለ፤ “ጳውሎስ የተባለው እስረኛ ወደ ራሱ ጠርቶኝ፣ ይህን ወጣት ወደ አንተ እንደቀርበው ለመነኝ፤ ወጣቱ ለአንተ የሚነግርህ ነገር አለው።” \v 19 ሻለቃውም እጁን ይዞ ወደ አንድ ገለልተኛ ስፍራ ወስዶት፣”ልትነግረኝ የፈለግኸው ነገር ምንድን ነው?” ብሎ ጠየቀው። \ No newline at end of file +\v 18 መቶ አለቃውም ወጣቱን ይዞ ወደ ሻለቃው አመጣውና እንዲህ አለ፤ “ጳውሎስ የተባለው እስረኛ ወደ ራሱ ጠርቶኝ፣ ይህን ወጣት ወደ አንተ እንዳቀርበው ለመነኝ፤ ወጣቱ ለአንተ የሚነግርህ ነገር አለው።” \v 19 ሻለቃውም እጁን ይዞ ወደ አንድ ገለልተኛ ስፍራ ወስዶት፣ “ልትነግረኝ የፈለግኸው ነገር ምንድን ነው?” ብሎ ጠየቀው። \ No newline at end of file diff --git a/23/20.txt b/23/20.txt index f01aa2c..b69c39c 100644 --- a/23/20.txt +++ b/23/20.txt @@ -1 +1 @@ -\v 20 ወጣቱም እንዲህ አለ፤ “ አይሁድ ስለ ጉዳዩ ትክክለኛነት ይበልጥ ለመረዳት የፈለጉ አስመስለው፣ ነገ ጳውሎስን ወደ ሸንጎው እንድታወርድ አንተን ለመለመን ተስማምተዋል። \v 21 ነገር ግን እሺ አትበላቸው፤ ምክንያቱም ከአርባ በላይ የሚሆኑ ሰዎች አድፍጠው እየጠበቁት ነው። ጳውሎስን ካልገደሉም እኽል ውሃ እንደማይቀምሱ ተማምለዋል። አሁንም እንኳ የአንተን መልስ እየጠበቁ ነው እንጂ ዝግጁ ናቸው።” \ No newline at end of file +\v 20 ወጣቱም እንዲህ አለ፤ “አይሁድ ስለ ጉዳዩ ትክክለኛነት ይበልጥ ለመረዳት የፈለጉ አስመስለው፣ ነገ ጳውሎስን ወደ ሸንጎው እንድታወርደው አንተን ለመለመን ተስማምተዋል። \v 21 ነገር ግን እሺ አትበላቸው፤ ምክንያቱም ከአርባ በላይ የሚሆኑ ሰዎች አድፍጠው እየጠበቁት ነው። ጳውሎስን ካልገደሉም እኽል ውሃ እንደማይቀምሱ ተማምለዋል። አሁንም እንኳ የአንተን መስማማት እየጠበቁ ነው እንጂ ዝግጁ ናቸው።” \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index b6bfdd1..734a110 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -368,8 +368,8 @@ "23-11", "23-12", "23-14", + "23-16", "23-18", - "23-20", "23-22", "23-25", "23-28",