From 342f9d54c539a15b43edc0998c809083a36f2a01 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Tue, 8 Aug 2017 11:28:02 +0300 Subject: [PATCH] Tue Aug 08 2017 11:28:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 23/22.txt | 2 +- 23/25.txt | 2 +- manifest.json | 2 +- 3 files changed, 3 insertions(+), 3 deletions(-) diff --git a/23/22.txt b/23/22.txt index 02fe8a2..3eded4e 100644 --- a/23/22.txt +++ b/23/22.txt @@ -1 +1 @@ -\v 22 ስለዚህ ሻለቃው ወጣቱን ልጅ፣ “ስለ እነዚህ ነገሮች ለእኔ መግለጥህን ለማንም እንዳትናገር” ብሎ ካስጠነቀቀው በኋላ አሰናበተው። \v 23 ከመቶ አለቆቹም ሁለቱን ወደራሱ ጠርቶ፣ “እስከ ቆጣርያ ለመሄድ ዝግጁ የሆኑ ሁለት መቶ ወታደሮችን፣ ሰባ ፈረሰኞችንና ሁለት መቶ ባለ ጦሮችን አዘጋጁ፤ ከሌሊቱም በሦስተኛው ሰዓት ትንቀሳቀሳላችሁ” አላቸው። \v 24 ጳውሎስ ወደ ሀገረ ገዢ፣ ወደ ፊልክስ የሚሄድበትንም ከብት እንዲያዘጋጁና በሰላም እንዲያደርሱት አዘዛቸው። \ No newline at end of file +\v 22 ስለዚህ ሻለቃው ወጣቱን ልጅ፣ “ስለ እነዚህ ነገሮች ለእኔ መግለጥህን ለማንም እንዳትናገር” ብሎ ካስጠነቀቀው በኋላ፣ አሰናበተው። \v 23 ከመቶ አለቆቹም ሁለቱን ወደ ራሱ ጠርቶ፣ “እስከ ቄሣርያ ለመሄድ የሚችሉ ሁለት መቶ ወታደሮችን፣ ሰባ ፈረሰኞችንና ሁለት መቶ ባለ ጦሮችን አዘጋጁ፤ ከሌሊቱም በሦስተኛው ሰዓት ትንቀሳቀሳላችሁ” አላቸው። \v 24 ጳውሎስ ወደ ሀገረ ገዡ፣ ወደ ፊልክስ የሚሄድበትንም ከብት እንዲያዘጋጁና በሰላም እንዲያደርሱት አዘዛቸው። \ No newline at end of file diff --git a/23/25.txt b/23/25.txt index 8e01616..2906441 100644 --- a/23/25.txt +++ b/23/25.txt @@ -1 +1 @@ -\v 25 ከዚያም እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጻፈ፤ \v 26 “ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ፣ ወደ ተከበረው ሀገረ ገዢ ፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን። \v 27 ይህን አይሁድ ይዘው ሊገድሉት ሲሉ፣ ከወታደሮች ጋር ደርሼባቸው አዳንሁት፤ ይኸውም ሮማዊ ዜጋ መሆኑን ስለ ተረዳሁ ነው። \ No newline at end of file +\v 25 ከዚያም እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጻፈ፤ \v 26 “ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ፣ ወደ ተከበረው ሀገረ ገዢ ፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን። \v 27 ይህን ሰው አይሁድ ይዘው ሊገድሉት ሲሉ፣ ከወታደሮች ጋር ደርሼባቸው አዳንሁት፤ ይኸውም ሮማዊ ዜጋ መሆኑን ስለ ተረዳሁ ነው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 734a110..67d078d 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -370,8 +370,8 @@ "23-14", "23-16", "23-18", + "23-20", "23-22", - "23-25", "23-28", "23-31", "23-34",