Tue Aug 08 2017 11:30:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 11:30:02 +03:00
parent 342f9d54c5
commit 32880df450
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 ከዚያም እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጻፈ፤ \v 26 “ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ፣ ወደ ተከበረው ሀገረ ገዢ ፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን። \v 27 ይህን ሰው አይሁድ ይዘው ሊገድሉት ሲሉ፣ ከወታደሮች ጋር ደርሼባቸው አዳንሁት፤ ይኸውም ሮማዊ ዜጋ መሆኑን ስለ ተረዳሁ ነው።
\v 25 ከዚያም እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጻፈ፤ \v 26 “ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ፣ ወደ ተከበረው ሀገረ ገዢ ፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን። \v 27 ይህን ሰው አይሁድ ይዘው ሊገድሉት ሲሉ፣ ከወታደሮች ጋር ደርሼባቸው አዳንሁት፤ ይህን ያደረግሁትም ሮማዊ ዜጋ መሆኑን ስለ ተረዳሁ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 ለምን እንደ ከሰሱት ለማወቅ ስለ ፈለግሁም፣ ወደ ሸንጎአቸው ይዤው ወረድሁ። \v 29 ስለ ገዛ ራሳቸው ሕግ ጥያቄ አንሥተው እንጂ፣ ሞት ወይም እስራት የሚገባው ክስ እንደሌለበት ዐውቄአለሁ። \v 30 ከዚያም በዚህ ሰው ላይ ሤራ እንደተካሄደበት ደርሼበታለሁ፤ ስለዚህም ፈጥኜ ወደ አንተ ላክሁት፤ ከሳሾቹም በእርሱ ላይ ያላቸውን ክስ አንተ ባለህበት እንዲያቀርቡ መመሪያ ሰጥቻቸዋለሁ። በደኅና ሰንብት።”
\v 28 ለምን እንደ ከሰሱት ለማወቅ ስለ ፈለግሁም፣ ወደ ሸንጎአቸው ይዤው ወረድሁ። \v 29 የገዛ ራሳቸውን ሕግ በሚመለከት በተነሣ ጥያቄ ምክንያት አንሥተው እንጂ፣ ሞት ወይም እስራት የሚገባው ክስ እንደሌለበት ዐውቄአለሁ። \v 30 ከዚያም በዚህ ሰው ላይ ሤራ እንደተካሄደበት ደርሼበታለሁ፤ ስለዚህም ፈጥኜ ወደ አንተ ላክሁት፤ ከሳሾቹም በእርሱ ላይ ያላቸውን ክስ አንተ ባለህበት እንዲያቀርቡ መመሪያ ሰጥቻቸዋለሁ። በደኅና ሰንብት።”

View File

@ -372,7 +372,7 @@
"23-18",
"23-20",
"23-22",
"23-28",
"23-25",
"23-31",
"23-34",
"24-01",