From 32880df4509f283302b0e5fb6d87fc55114ad1ac Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Tue, 8 Aug 2017 11:30:02 +0300 Subject: [PATCH] Tue Aug 08 2017 11:30:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 23/25.txt | 2 +- 23/28.txt | 2 +- manifest.json | 2 +- 3 files changed, 3 insertions(+), 3 deletions(-) diff --git a/23/25.txt b/23/25.txt index 2906441..0ec38b6 100644 --- a/23/25.txt +++ b/23/25.txt @@ -1 +1 @@ -\v 25 ከዚያም እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጻፈ፤ \v 26 “ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ፣ ወደ ተከበረው ሀገረ ገዢ ፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን። \v 27 ይህን ሰው አይሁድ ይዘው ሊገድሉት ሲሉ፣ ከወታደሮች ጋር ደርሼባቸው አዳንሁት፤ ይኸውም ሮማዊ ዜጋ መሆኑን ስለ ተረዳሁ ነው። \ No newline at end of file +\v 25 ከዚያም እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጻፈ፤ \v 26 “ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ፣ ወደ ተከበረው ሀገረ ገዢ ፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን። \v 27 ይህን ሰው አይሁድ ይዘው ሊገድሉት ሲሉ፣ ከወታደሮች ጋር ደርሼባቸው አዳንሁት፤ ይህን ያደረግሁትም ሮማዊ ዜጋ መሆኑን ስለ ተረዳሁ ነው። \ No newline at end of file diff --git a/23/28.txt b/23/28.txt index dfe4c55..37b855e 100644 --- a/23/28.txt +++ b/23/28.txt @@ -1 +1 @@ -\v 28 ለምን እንደ ከሰሱት ለማወቅ ስለ ፈለግሁም፣ ወደ ሸንጎአቸው ይዤው ወረድሁ። \v 29 ስለ ገዛ ራሳቸው ሕግ ጥያቄ አንሥተው እንጂ፣ ሞት ወይም እስራት የሚገባው ክስ እንደሌለበት ዐውቄአለሁ። \v 30 ከዚያም በዚህ ሰው ላይ ሤራ እንደተካሄደበት ደርሼበታለሁ፤ ስለዚህም ፈጥኜ ወደ አንተ ላክሁት፤ ከሳሾቹም በእርሱ ላይ ያላቸውን ክስ አንተ ባለህበት እንዲያቀርቡ መመሪያ ሰጥቻቸዋለሁ። በደኅና ሰንብት።” \ No newline at end of file +\v 28 ለምን እንደ ከሰሱት ለማወቅ ስለ ፈለግሁም፣ ወደ ሸንጎአቸው ይዤው ወረድሁ። \v 29 የገዛ ራሳቸውን ሕግ በሚመለከት በተነሣ ጥያቄ ምክንያት አንሥተው እንጂ፣ ሞት ወይም እስራት የሚገባው ክስ እንደሌለበት ዐውቄአለሁ። \v 30 ከዚያም በዚህ ሰው ላይ ሤራ እንደተካሄደበት ደርሼበታለሁ፤ ስለዚህም ፈጥኜ ወደ አንተ ላክሁት፤ ከሳሾቹም በእርሱ ላይ ያላቸውን ክስ አንተ ባለህበት እንዲያቀርቡ መመሪያ ሰጥቻቸዋለሁ። በደኅና ሰንብት።” \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 67d078d..09702d4 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -372,7 +372,7 @@ "23-18", "23-20", "23-22", - "23-28", + "23-25", "23-31", "23-34", "24-01",