Wed Aug 24 2016 22:00:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-08-24 22:00:11 +03:00
parent 0a75ad0c06
commit 2e7b6cc527
1 changed files with 2 additions and 0 deletions

2
26/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 26 \v 1 \v 2 \v 3 1 አግሪጳም ጳውሎስን፣ «ራስህ ተናገር»አለው። ከዚያም ጳውሎስ እጁን ዘርግቶ መከላከያውን አቀረበ ።
2. ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፣ ዛሬ በፊትህ አይሁድ ስለከፈተበኝ ክስ ሁሉ መከላከያዬን ሳቀርብ ራሴን ደስተኛ አድርጌ እቆጥረዋለው ፤3. ምክንያቱም በተለይ አንተ የአይሁድን ልማዶችንና ጥያቄዎች ሁሉ ጠንቅቀህ ታውቃለህ። ስለዚህ በትግዕስት እንድታዳምጠኝ እለምንሃለው።