From 2e7b6cc52777d28f49a11ee48efac892f0bb6f0a Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-02 Date: Wed, 24 Aug 2016 22:00:11 +0300 Subject: [PATCH] Wed Aug 24 2016 22:00:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 26/01.txt | 2 ++ 1 file changed, 2 insertions(+) create mode 100644 26/01.txt diff --git a/26/01.txt b/26/01.txt new file mode 100644 index 0000000..62dd209 --- /dev/null +++ b/26/01.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\c 26 \v 1 \v 2 \v 3 1 አግሪጳም ጳውሎስን፣ «ራስህ ተናገር»አለው። ከዚያም ጳውሎስ እጁን ዘርግቶ መከላከያውን አቀረበ ። +2. ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፣ ዛሬ በፊትህ አይሁድ ስለከፈተበኝ ክስ ሁሉ መከላከያዬን ሳቀርብ ራሴን ደስተኛ አድርጌ እቆጥረዋለው ፤3. ምክንያቱም በተለይ አንተ የአይሁድን ልማዶችንና ጥያቄዎች ሁሉ ጠንቅቀህ ታውቃለህ። ስለዚህ በትግዕስት እንድታዳምጠኝ እለምንሃለው። \ No newline at end of file