diff --git a/26/01.txt b/26/01.txt new file mode 100644 index 0000000..62dd209 --- /dev/null +++ b/26/01.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\c 26 \v 1 \v 2 \v 3 1 አግሪጳም ጳውሎስን፣ «ራስህ ተናገር»አለው። ከዚያም ጳውሎስ እጁን ዘርግቶ መከላከያውን አቀረበ ። +2. ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፣ ዛሬ በፊትህ አይሁድ ስለከፈተበኝ ክስ ሁሉ መከላከያዬን ሳቀርብ ራሴን ደስተኛ አድርጌ እቆጥረዋለው ፤3. ምክንያቱም በተለይ አንተ የአይሁድን ልማዶችንና ጥያቄዎች ሁሉ ጠንቅቀህ ታውቃለህ። ስለዚህ በትግዕስት እንድታዳምጠኝ እለምንሃለው። \ No newline at end of file