am_act_text_ulb/17/19.txt

2 lines
639 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 19 ከዚያም፣ «አንተ የምትናገረውን ይህን ዐዲስ ትምህርት ማወቅ እንችላለን ወይ? \v 20 ምክንያቱም እየሰማናቸው ኸን ያለኸው እንግዳ ነገር ነው። ስለዚህ የእነዚህን ትርጉም ማወቅ እንሻለን » በማለት ጳውሎስን ይዘው ወደ አርዮስፋጎስ ወሰዱት።
\v 21 አቄናውያንና ሌሎች በዚያ የሚኖሩ እንግዶች ሁሉ ጊዜአቸውን የሚያሳልፉት ቤሌላ ጉዳይ ሳይሆን ፣ ስለዐዳዲስ ነገሮች በማውራት ወይም በመስማት ነበር።