am_act_text_ulb/17/19.txt

3 lines
632 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 19 ከዚያም ፣«አንተ የምትናገረውን ይህን ዐዲስ ትምህርት ማወቅ እንችላለን ወይ?»
\v 20 ምክንያቱም እያሰማኸን ያለኸው እንግዳ ነገር ነው። ስለዚህ የእነዚህን ትርጉም ማወቅ እንሻለን » በማለት ጳውሎስን ይዘው ወደ አርዮስፋጎስ ወሰዱት።
\v 21 አቄናውያንና ሌሎች በዚያ የሚኖሩ እንግዶች ሁሉ ጊዜአቸውን የሚያሳልፉት ቤሌላ ጉዳይ ሳይሆን ፣ ስለዐዳዲስ ነገሮች በማውራት ወይም በመስማት ነበር።