Thu Aug 25 2016 07:39:02 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:39:02 -07:00
parent 68d935e88a
commit abfd5a0207
3 changed files with 7 additions and 5 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 19 \v 20 \v 21 19. ከዚያም ፣«አንተ የምትናገረውን ይህን ዐዲስ ትምህርት ማወቅ እንችላለን ወይ?»
20. ምክንያቱም እያሰማኸን ያለኸው እንግዳ ነገር ነው። ስለዚህ የእነዚህን ትርጉም ማወቅ እንሻለን » በማለት ጳውሎስን ይዘው ወደ አርዮስፋጎስ ወሰዱት።
21. አቄናውያንና ሌሎች በዚያ የሚኖሩ እንግዶች ሁሉ ጊዜአቸውን የሚያሳልፉት ቤሌላ ጉዳይ ሳይሆን ፣ ስለዐዳዲስ ነገሮች በማውራት ወይም በመስማት ነበር።
\v 19 ከዚያም ፣«አንተ የምትናገረውን ይህን ዐዲስ ትምህርት ማወቅ እንችላለን ወይ?»
\v 20 ምክንያቱም እያሰማኸን ያለኸው እንግዳ ነገር ነው። ስለዚህ የእነዚህን ትርጉም ማወቅ እንሻለን » በማለት ጳውሎስን ይዘው ወደ አርዮስፋጎስ ወሰዱት።
\v 21 አቄናውያንና ሌሎች በዚያ የሚኖሩ እንግዶች ሁሉ ጊዜአቸውን የሚያሳልፉት ቤሌላ ጉዳይ ሳይሆን ፣ ስለዐዳዲስ ነገሮች በማውራት ወይም በመስማት ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 \v 23 22. ስለዚህ ጳውሎስ በአርዮስፋጎስ መካከል ቆሞ እንዲህ አለ፤«እናንተ የአቴና ሰዎች ሆይ፤ በየትኛውም መልክ እጅግ ሃይማኖተኞች እንደሆናችሁ እመለከታለው።»፣ምክንያቱም ወዲያ ውዲህ እየተመላለስሁ የምታመልኳቸውን ስመለከት «ላልታወቀ አምላክ» የሚል ጽሑፍ የተጻፈበት አንድ መሠዊያ አይቻለው። እንግዲህ ይህን ሳታውቁ የምታመልኩትን አምላክ እኔ እነግራችኋለው።
\v 22 ስለዚህ ጳውሎስ በአርዮስፋጎስ መካከል ቆሞ እንዲህ አለ፤«እናንተ የአቴና ሰዎች ሆይ፤ በየትኛውም መልክ እጅግ ሃይማኖተኞች እንደሆናችሁ እመለከታለው።»፣ \v 23 ምክንያቱም ወዲያ ወዲህ እየተመላለስሁ የምታመልኳቸውን ስመለከት «ላልታወቀ አምላክ» የሚል ጽሑፍ የተጻፈበት አንድ መሠዊያ አይቻለው። እንግዲህ ይህን ሳታውቁ የምታመልኩትን አምላክ እኔ እነግራችኋለው።

View File

@ -277,6 +277,8 @@
"17-10",
"17-13",
"17-16",
"17-18"
"17-18",
"17-19",
"17-22"
]
}