Sun Jul 24 2016 10:11:48 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-24 10:11:49 -10:00
parent eb57bf9b47
commit df8bd49fb0
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 ልጅ በነበርሁበት ጊዜ፣እንደ ልጅ እናገር ነበር፣እንደ ልጅም አስብ ነበር፣የመረዳት ችሎታዬም እንደ ልጅ ነበር። ጎልማሳ ስሆን ግን የልጅነት ነገሮችን አስወገድሁ። አሁን በጨለማ ያለን ምስል በመስታዋት ውስጥ እንደሚያይ እንመለከታለን፣የዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እንመለከታለን። አሁን ዕውቀትን በከፊል አውቃልሁ፣የዚያን ጊዜ ግን ልክ እኔ ሙሉ በሙሉ እንደምታወቀው ሙሉ በሙሉ አውቃለሁ። እንግዲህ እምነት፣ ተስፋ፣ፍቅር እነኚህ ሦስቱ ግን ጸንተው ይኖራሉ። ከእነኚህ ደግሞ የሚበልጠው ፍቅር ነው።
\v 11 ልጅ በነበርሁበት ጊዜ፣እንደ ልጅ እናገር ነበር፣እንደ ልጅም አስብ ነበር፣የመረዳት ችሎታዬም እንደ ልጅ ነበር። ጎልማሳ ስሆን ግን የልጅነት ነገሮችን አስወገድሁ። \v 12 አሁን በጨለማ ያለን ምስል በመስታዋት ውስጥ እንደሚያይ እንመለከታለን፣የዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እንመለከታለን። አሁን ዕውቀትን በከፊል አውቃልሁ፣የዚያን ጊዜ ግን ልክ እኔ ሙሉ በሙሉ እንደምታወቀው ሙሉ በሙሉ አውቃለሁ። \v 13 ነገር ግን እምነት፣ ተስፋ፣ፍቅር እነኚህ ሦስቱ ግን ጸንተው ይኖራሉ። ከእነኚህ ደግሞ የሚበልጠው ፍቅር ነው።