From df8bd49fb0bcfb212c0295dfc3b8ede16e72e188 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-12 Date: Sun, 24 Jul 2016 10:11:49 -1000 Subject: [PATCH] Sun Jul 24 2016 10:11:48 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time) --- 13/11.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/13/11.txt b/13/11.txt index 6a91daa..873306c 100644 --- a/13/11.txt +++ b/13/11.txt @@ -1 +1 @@ -\v 11 \v 12 \v 13 ልጅ በነበርሁበት ጊዜ፣እንደ ልጅ እናገር ነበር፣እንደ ልጅም አስብ ነበር፣የመረዳት ችሎታዬም እንደ ልጅ ነበር። ጎልማሳ ስሆን ግን የልጅነት ነገሮችን አስወገድሁ። አሁን በጨለማ ያለን ምስል በመስታዋት ውስጥ እንደሚያይ እንመለከታለን፣የዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እንመለከታለን። አሁን ዕውቀትን በከፊል አውቃልሁ፣የዚያን ጊዜ ግን ልክ እኔ ሙሉ በሙሉ እንደምታወቀው ሙሉ በሙሉ አውቃለሁ። እንግዲህ እምነት፣ ተስፋ፣ፍቅር እነኚህ ሦስቱ ግን ጸንተው ይኖራሉ። ከእነኚህ ደግሞ የሚበልጠው ፍቅር ነው። \ No newline at end of file +\v 11 ልጅ በነበርሁበት ጊዜ፣እንደ ልጅ እናገር ነበር፣እንደ ልጅም አስብ ነበር፣የመረዳት ችሎታዬም እንደ ልጅ ነበር። ጎልማሳ ስሆን ግን የልጅነት ነገሮችን አስወገድሁ። \v 12 አሁን በጨለማ ያለን ምስል በመስታዋት ውስጥ እንደሚያይ እንመለከታለን፣የዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እንመለከታለን። አሁን ዕውቀትን በከፊል አውቃልሁ፣የዚያን ጊዜ ግን ልክ እኔ ሙሉ በሙሉ እንደምታወቀው ሙሉ በሙሉ አውቃለሁ። \v 13 ነገር ግን እምነት፣ ተስፋ፣ፍቅር እነኚህ ሦስቱ ግን ጸንተው ይኖራሉ። ከእነኚህ ደግሞ የሚበልጠው ፍቅር ነው። \ No newline at end of file