diff --git a/13/11.txt b/13/11.txt index 6a91daa..873306c 100644 --- a/13/11.txt +++ b/13/11.txt @@ -1 +1 @@ -\v 11 \v 12 \v 13 ልጅ በነበርሁበት ጊዜ፣እንደ ልጅ እናገር ነበር፣እንደ ልጅም አስብ ነበር፣የመረዳት ችሎታዬም እንደ ልጅ ነበር። ጎልማሳ ስሆን ግን የልጅነት ነገሮችን አስወገድሁ። አሁን በጨለማ ያለን ምስል በመስታዋት ውስጥ እንደሚያይ እንመለከታለን፣የዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እንመለከታለን። አሁን ዕውቀትን በከፊል አውቃልሁ፣የዚያን ጊዜ ግን ልክ እኔ ሙሉ በሙሉ እንደምታወቀው ሙሉ በሙሉ አውቃለሁ። እንግዲህ እምነት፣ ተስፋ፣ፍቅር እነኚህ ሦስቱ ግን ጸንተው ይኖራሉ። ከእነኚህ ደግሞ የሚበልጠው ፍቅር ነው። \ No newline at end of file +\v 11 ልጅ በነበርሁበት ጊዜ፣እንደ ልጅ እናገር ነበር፣እንደ ልጅም አስብ ነበር፣የመረዳት ችሎታዬም እንደ ልጅ ነበር። ጎልማሳ ስሆን ግን የልጅነት ነገሮችን አስወገድሁ። \v 12 አሁን በጨለማ ያለን ምስል በመስታዋት ውስጥ እንደሚያይ እንመለከታለን፣የዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እንመለከታለን። አሁን ዕውቀትን በከፊል አውቃልሁ፣የዚያን ጊዜ ግን ልክ እኔ ሙሉ በሙሉ እንደምታወቀው ሙሉ በሙሉ አውቃለሁ። \v 13 ነገር ግን እምነት፣ ተስፋ፣ፍቅር እነኚህ ሦስቱ ግን ጸንተው ይኖራሉ። ከእነኚህ ደግሞ የሚበልጠው ፍቅር ነው። \ No newline at end of file