Sat Jul 23 2016 01:26:27 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-23 01:26:28 -10:00
parent 164140a806
commit a62da91ce2
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 \v 13 \v 14 ሌሎች ይህን መብት ከእናንተ የሚያገኙ ከሆነ፣እኛስ የበለጠ መብት የለንም? ሆኖም ግን ይህን መብት ይገባናል አላልንም፣ነገር ግን ለክርስቶስ ወንጌል እንቅፋት እንዳንሆን ሁሉን ታገስን። በመቅደስ የሚያገለግሉ ምግባቸውን ከመቅደስ እንደሚያገኙ አታውቁም፣በመሠዊያው ላይ የሚያገልግሉስ መሠዊያው ላይ ከሚሠዋው እንደሚካፈሉ አታውቁም? እንዲሁም ደግሞ ወንጌሉን የሚያውጁ በወንጌል እንዲኖሩ ጌታ አዟል።
\v 12 ሌሎች ይህን መብት ከእናንተ የሚያገኙ ከሆነ፣እኛስ የበለጠ መብት የለንም? ሆኖም ግን ይህን መብት ይገባናል አላልንም፣ይልቁንም ለክርስቶስ ወንጌል እንቅፋት እንዳንሆን ሁሉን ታገስን። \v 13 በመቅደስ የሚያገለግሉ ምግባቸውን ከመቅደስ እንደሚያገኙ አታውቁም፣በመሠዊያው ላይ የሚያገልግሉስ መሠዊያው ላይ ከሚሠዋው እንደሚካፈሉ አታውቁም? \v 14 እንዲሁም ደግሞ ወንጌልን የሚያውጁ ከወንጌል በሚገኝ እንዲኖሩ ጌታ አዟል።