Sat Jul 23 2016 01:22:27 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-23 01:22:28 -10:00
parent 691a2dfad8
commit 164140a806
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 በሙሴ ሕግ፦ "የሚያበራየውን በሬ፣አፉን አትሰር" ተብሎ ተጽፎአል። በእርግጥ እግዚአብሔር ስለ በሬዎች አስቦ ነው? \v 10 እየተናገረ ያለው ስለ እኛ አይደለም? የተጸፈው ስለ እኛ ነው፣ምክንያቱም የሚያርስ በተስፋ ሊያርስ፣የሚያበራይም ከመከሩ ለመካፈል ተስፋ በማድረግ ሊያበራይ ይገባዋል። \v 11 በመካከላችሁ መንፈሳዊ ነገር ዘርተን ከሆነ፣ከእናንተ ቁሳዊ ነገሮችን ብናጭድ ይበዛብናል?