diff --git a/09/12.txt b/09/12.txt index f9f7fee..ae9a929 100644 --- a/09/12.txt +++ b/09/12.txt @@ -1 +1 @@ -\v 12 \v 13 \v 14 ሌሎች ይህን መብት ከእናንተ የሚያገኙ ከሆነ፣እኛስ የበለጠ መብት የለንም? ሆኖም ግን ይህን መብት ይገባናል አላልንም፣ነገር ግን ለክርስቶስ ወንጌል እንቅፋት እንዳንሆን ሁሉን ታገስን። በመቅደስ የሚያገለግሉ ምግባቸውን ከመቅደስ እንደሚያገኙ አታውቁም፣በመሠዊያው ላይ የሚያገልግሉስ መሠዊያው ላይ ከሚሠዋው እንደሚካፈሉ አታውቁም? እንዲሁም ደግሞ ወንጌሉን የሚያውጁ በወንጌል እንዲኖሩ ጌታ አዟል። \ No newline at end of file +\v 12 ሌሎች ይህን መብት ከእናንተ የሚያገኙ ከሆነ፣እኛስ የበለጠ መብት የለንም? ሆኖም ግን ይህን መብት ይገባናል አላልንም፣ይልቁንም ለክርስቶስ ወንጌል እንቅፋት እንዳንሆን ሁሉን ታገስን። \v 13 በመቅደስ የሚያገለግሉ ምግባቸውን ከመቅደስ እንደሚያገኙ አታውቁም፣በመሠዊያው ላይ የሚያገልግሉስ መሠዊያው ላይ ከሚሠዋው እንደሚካፈሉ አታውቁም? \v 14 እንዲሁም ደግሞ ወንጌልን የሚያውጁ ከወንጌል በሚገኝ እንዲኖሩ ጌታ አዟል። \ No newline at end of file