Mon Jul 25 2016 12:20:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-25 12:20:43 +03:00
parent 65d58ea20f
commit 77e334ae3e
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 መንፈሳዊ ያልሆነ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ስለሚሆንበት አይቀበለውም ። በመንፈስም የሚመረመር ስለሆነ ሊያውቀው አይችልም። መንፈሳዊው ሰው ሁሉን ይመረምራል፤ እርሱ ግን በማንም አይመረመርም። ያስተምረው ዘንድ የጌታን ልብ ማን ሊያውቀው ይችላል? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።
\v 14 \v 15 \v 16 የእግዚአብሔር መንፈስ የሌለው ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ስለሚሆንበት አይቀበለውም ። በመንፈስም የሚመረመር ስለሆነ ሊያውቀው አይችልም። የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሰው ሁሉን ይመረምራል፤ እርሱ ግን በማንም አይመረመርም። ሊያስተምር እንደሚችል የጌታን ልብ ማን ሊያውቀው ይችላል? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።