Mon Jul 25 2016 12:12:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-25 12:12:43 +03:00
parent fe52a23ff3
commit 65d58ea20f
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 \v 13 እኛ ግን ክእግዚአብሔር በነፃ የተሰጠንን እንድናውቅ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበለንም። የሰው መንፈስ ሊያስተምር የማይችለውን ነገር ግን የእግዚአብሔር መንፈስ የሚያስተምረውን ስለ እነዚህ በቃላት እንናገራለን። መንፈስም መንፈሳዊውን ቃላት በመንፈሳዊ ጥበብ ይተረጉማል።
\v 12 \v 13 እኛ ግን ክእግዚአብሔር በነፃ የተሰጠንን እንድናውቅ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበለንም። የሰው ጥበብ ሊያስተምር የማይችለውን ነገር ግን የእግዚአብሔር መንፈስ የሚያስተምረውን ስለ እነዚህ ነገሮች በቃላት እንናገራለን። መንፈስ ቅዱስም መንፈሳዊውን ቃላት በመንፈሳዊ ጥበብ ይገልጥልናል።