Mon Jul 25 2016 12:02:42 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-25 12:02:43 +03:00
parent 3ab140d7f7
commit fe52a23ff3
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 እግዚአብሔር በመንፈሱ የገለጠልን ነገሮች እነዚህን ናቸው። ምክንያቱም መንፈስ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራል። በሰው ውስጥ ካለው መንፈስ በቀር የሰውን አሳብ የሚያውቅ ማን ነው? እንዲሁም ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር የሚያውቅ ማንም የለም።
\v 10 \v 11 እግዚአብሔር በመንፈሱ አማካይነት የተሰወሩትን ነገሮች ገልጦናን ። ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራል። በሰው ውስጥ ካለው ከእርሱ መንፈስ በቀር የሰውን አሳብ የሚያውቅ ማን ነው? እንዲሁም ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር የሚያውቅ ማንም የለም።