diff --git a/02/12.txt b/02/12.txt index 29152b9..dbe968d 100644 --- a/02/12.txt +++ b/02/12.txt @@ -1 +1 @@ -\v 12 \v 13 እኛ ግን ክእግዚአብሔር በነፃ የተሰጠንን እንድናውቅ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበለንም። የሰው መንፈስ ሊያስተምር የማይችለውን ነገር ግን የእግዚአብሔር መንፈስ የሚያስተምረውን ስለ እነዚህ በቃላት እንናገራለን። መንፈስም መንፈሳዊውን ቃላት በመንፈሳዊ ጥበብ ይተረጉማል። \ No newline at end of file +\v 12 \v 13 እኛ ግን ክእግዚአብሔር በነፃ የተሰጠንን እንድናውቅ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበለንም። የሰው ጥበብ ሊያስተምር የማይችለውን ነገር ግን የእግዚአብሔር መንፈስ የሚያስተምረውን ስለ እነዚህ ነገሮች በቃላት እንናገራለን። መንፈስ ቅዱስም መንፈሳዊውን ቃላት በመንፈሳዊ ጥበብ ይገልጥልናል። \ No newline at end of file