diff --git a/02/14.txt b/02/14.txt index 124c4c8..afd4fe4 100644 --- a/02/14.txt +++ b/02/14.txt @@ -1 +1 @@ -\v 14 \v 15 \v 16 መንፈሳዊ ያልሆነ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ስለሚሆንበት አይቀበለውም ። በመንፈስም የሚመረመር ስለሆነ ሊያውቀው አይችልም። መንፈሳዊው ሰው ሁሉን ይመረምራል፤ እርሱ ግን በማንም አይመረመርም። ያስተምረው ዘንድ የጌታን ልብ ማን ሊያውቀው ይችላል? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን። \ No newline at end of file +\v 14 \v 15 \v 16 የእግዚአብሔር መንፈስ የሌለው ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ስለሚሆንበት አይቀበለውም ። በመንፈስም የሚመረመር ስለሆነ ሊያውቀው አይችልም። የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሰው ሁሉን ይመረምራል፤ እርሱ ግን በማንም አይመረመርም። ሊያስተምር እንደሚችል የጌታን ልብ ማን ሊያውቀው ይችላል? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን። \ No newline at end of file