Fri Jul 22 2016 23:34:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 23:34:31 +03:00
parent 502f71d7b4
commit 5b6e49bcaa
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ለዕለታዊ ሕይወት ጠቃሚ ጉዳዮች ላይ መፍረድ ካለባችሁ በቤተ ክርስቲያን በክርስቲያኖች መካከል ለሚነሱ ክርክሮች የማያምኑ ሰዎችን እንዲፈርዱ ታስቀምጣላችሁን? አሳፍራችሁ ዘንድ ይህን እላለሁ። እንደዚህ ነውን? በወንድሞችና እህቶች መካከል ክርክሮችን ሊፈታ የሚችል አንድ አስተዋይ ሰው በእናንተ ዘንድ አይገኝምን? ነገር ግን አንዱ አማኝ ሌላኛውን ለመክሰስ በማያምዳኛ ፊት ለመቆም ይሄዳልን?
\v 4 \v 5 \v 6 ለዕለታዊ ሕይወት ጠቃሚ ጉዳዮች ላይ መፍረድ ካለባችሁ በቤተ ክርስቲያን በክርስቲያኖች መካከል ለሚነሱ ክርክሮች የማያምኑ ሰዎችን እንዲፈርዱ ታስቀምጣላችሁን? አሳፍራችሁ ዘንድ ይህን እላለሁ። እንደዚህ ነውን? በወንድሞችና እህቶች መካከል ክርክሮችን ሊፈታ የሚችል አንድ አስተዋይ ሰው በእናንተ ዘንድ አይገኝምን? ነገር ግን አንዱ አማኝ ሌላኛውን ለመክሰስ በማያምዳኛ ፊት ለመቆም ይሄዳልን?

View File

@ -1 +1 @@
እንግዲህ በክርስቲያኖች መካከል የእርስ በርስ ማንኛውም ክርክር ቢኖርባችሁ ለእናንተ መሸነፍ ነው። ብትበደሉ አይሻልምን? ብትታለሉስ እይሻልምን? ነገ ግን እናንተ ወድሞቻችሁንና እህቶቻችሁን ትበድላላችሁ ታታልሉማላችሁ።
\v 7 \v 8 እንግዲህ በክርስቲያኖች መካከል የእርስ በርስ ማንኛውም ክርክር ቢኖርባችሁ ለእናንተ ሽንፈት ነው። ብትበደሉ አይሻልምን? ብትታለሉስ እይሻልምን? ነገ ግን እናንተ ወድሞቻችሁንና እህቶቻችሁን ትበድላላችሁ ታታልሉማላችሁ።