diff --git a/06/04.txt b/06/04.txt index a6fcc96..1a2a366 100644 --- a/06/04.txt +++ b/06/04.txt @@ -1 +1 @@ -ለዕለታዊ ሕይወት ጠቃሚ ጉዳዮች ላይ መፍረድ ካለባችሁ በቤተ ክርስቲያን በክርስቲያኖች መካከል ለሚነሱ ክርክሮች የማያምኑ ሰዎችን እንዲፈርዱ ታስቀምጣላችሁን? አሳፍራችሁ ዘንድ ይህን እላለሁ። እንደዚህ ነውን? በወንድሞችና እህቶች መካከል ክርክሮችን ሊፈታ የሚችል አንድ አስተዋይ ሰው በእናንተ ዘንድ አይገኝምን? ነገር ግን አንዱ አማኝ ሌላኛውን ለመክሰስ በማያምኑዳኛ ፊት ለመቆም ይሄዳልን? \ No newline at end of file +\v 4 \v 5 \v 6 ለዕለታዊ ሕይወት ጠቃሚ ጉዳዮች ላይ መፍረድ ካለባችሁ በቤተ ክርስቲያን በክርስቲያኖች መካከል ለሚነሱ ክርክሮች የማያምኑ ሰዎችን እንዲፈርዱ ታስቀምጣላችሁን? አሳፍራችሁ ዘንድ ይህን እላለሁ። እንደዚህ ነውን? በወንድሞችና እህቶች መካከል ክርክሮችን ሊፈታ የሚችል አንድ አስተዋይ ሰው በእናንተ ዘንድ አይገኝምን? ነገር ግን አንዱ አማኝ ሌላኛውን ለመክሰስ በማያምን ዳኛ ፊት ለመቆም ይሄዳልን? \ No newline at end of file diff --git a/06/07.txt b/06/07.txt index 694f058..e88e59d 100644 --- a/06/07.txt +++ b/06/07.txt @@ -1 +1 @@ -እንግዲህ በክርስቲያኖች መካከል የእርስ በርስ ማንኛውም ክርክር ቢኖርባችሁ ለእናንተ መሸነፍ ነው። ብትበደሉ አይሻልምን? ብትታለሉስ እይሻልምን? ነገ ግን እናንተ ወድሞቻችሁንና እህቶቻችሁን ትበድላላችሁ ታታልሉማላችሁ። \ No newline at end of file +\v 7 \v 8 እንግዲህ በክርስቲያኖች መካከል የእርስ በርስ ማንኛውም ክርክር ቢኖርባችሁ ለእናንተ ሽንፈት ነው። ብትበደሉ አይሻልምን? ብትታለሉስ እይሻልምን? ነገ ግን እናንተ ወድሞቻችሁንና እህቶቻችሁን ትበድላላችሁ ታታልሉማላችሁ። \ No newline at end of file