Fri Jul 22 2016 23:30:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 23:30:30 +03:00
parent 0836695557
commit 502f71d7b4
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ከእናንተ አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር ክርክር ቢኖረው፤ በቅዱሳን ፊት ስለጉዳዩ ከመነጋገር ይልቅ በማያምን ዳኛ ፊት ለመቆም ወደ ፍርድ ቤት ለመሄድ ይደፍራልን? ቅዱሳን በዓለም ላይ እንደሚፈርዱ አታውቁምን?በዓለም ላይ የምትፈርዱ ከሆነ፤ ትናንሽ ጉዳዮችን መፍታት አትችሉምን? በመላእክት ላይ እንኳ እንደምንፈርድ አታውቁምን? እንግዲህ በዚህ ዓለም ሕይወት ጉዳዮች ላይ የበለጠ ለመፍረድ እንዴት አንችልበት?
\c 6 \v 1 \v 2 \v 3 ከእናንተ አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር ክርክር ቢኖረው፤ በቅዱሳን ፊት ስለጉዳዩ ከመነጋገር ይልቅ በማያምን ዳኛ ፊት ለመቆም ወደ ፍርድ ቤት ለመሄድ ይደፍራልን? ቅዱሳን በዓለም ላይ እንደሚፈርዱ አታውቁምን? በዓለም ላይ የምትፈርዱ ከሆነ፤ ትናንሽ ጉዳዮችን መፍታት አትችሉምን? በመላእክት ላይ እንኳ እንደምንፈርድ አታውቁምን? እንግዲህ በዚህ ዓለም ሕይወት ጉዳዮች ላይ የበለጠ ለመፍረድ እንዴት አንችልበት?