Sun Jul 24 2016 10:25:48 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-24 10:25:49 -10:00
parent df75538982
commit 50b09fd3da
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 \v 23 ስለዚህ ልሳኖች ለአማኞች ሳይሆን አማኝ ላልሆኑ ሰዎች ምልክት ናቸው። ትንቢት መናገር ግን ለማያምኑ ሰዎች ሳይሆን ለአማኞች ምልክት ነው። ስለዚህ፣ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለ ሰው ሁሉ ቢሰበሰብ እና በልሳኖች በመናገር ላይ እያሉ ከውጭ ያሉና የማያምኑ ሰዎች ቢገቡ አብደዋል አይሉምን?
\v 22 ስለዚህ ልሳኖች ለአማኞች ሳይሆን አማኝ ላልሆኑ ሰዎች ምልክት ናቸው። ትንቢት መናገር ግን ለማያምኑ ሰዎች ሳይሆን ለአማኞች ምልክት ነው። \v 23 ስለዚህ፣ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለ ሰው ሁሉ ቢሰበሰብ እና በልሳኖች በመናገር ላይ እያሉ ከውጭ ያሉና የማያምኑ ሰዎች ቢገቡ አብደዋል አይሉምን?

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 ነገር ግን ሁላችሁም ትንቢት እየተናገራችሁ ባለበት ሰዓት አማኝ ያልሆነ ወይም የውጭ ሰው ቢገባ በሚሰማው ነገር ሁሉ ኃጢአተኝነቱ ይሰማዋል። በሚነገረው ነገር ሁሉ ይፈረድበታል። የልቡም ምስጢር ሁሉ ይገልጣል። ከዚህም የተነሳ፣ በፊቱ ተደፍቶ እግዚአብሔርን ያመልካል። በእርግጥ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ብሎ ያውጃል።
\v 24 ነገር ግን ሁላችሁም ትንቢት እየተናገራችሁ ባለበት ሰዓት አማኝ ያልሆነ ወይም የውጭ ሰው ቢገባ በሚሰማው ነገር ሁሉ ኃጢአተኝነቱ ይሰማዋል። በሚነገረው ነገር ሁሉ ይፈረድበታል። \v 25 የልቡም ምስጢር ሁሉ ይገልጣል። ከዚህም የተነሳ፣ በፊቱ ተደፍቶ እግዚአብሔርን ያመልካል። በእርግጥ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ብሎ ያውጃል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 \v 27 \v 28 ታዲያ ምን ይሁን፣ወንድሞች እና እህቶች? በአንድነት በምትሰበሰቡበት ጊዜ፣እያንዳንዳችሁ መዝሙር፣የምታስተምሩት፣መገለጥ፣ልሳን፣ወይም ልሳን መተርጎም ይኖራችኋል። የምታደርጉትን ሁሉ ቤተክርስቲያንን ለማንጽ አድርጉት። ማንም በልሳን ቢናገር ሁለትም ሦስትም ብትሆኑ ተራ በተራ አድርጉት። ሌላው ሰው ደግሞ በልሳን የተነገረውን ይተርጉም። የሚተረጉም ከሌለ ግን፣ሁሉም ሰው ድምፁን ሳያሰማ ለራሱ እና ለእግዚአብሔር ብቻ ይናገር።
\v 26 ታዲያ ምን ይሁን፣ወንድሞች እና እህቶች? በአንድነት በምትሰበሰቡበት ጊዜ፣እያንዳንዳችሁ መዝሙር፣የምታስተምሩት፣መገለጥ፣ልሳን፣ወይም ልሳን መተርጎም ይኖራችኋል። የምታደርጉትን ሁሉ ቤተክርስቲያንን ለማንጽ አድርጉት። \v 27 ማንም በልሳን ቢናገር ሁለትም ሦስትም ብትሆኑ ተራ በተራ አድርጉት። ሌላው ሰው ደግሞ በልሳን የተነገረውን ይተርጉም። \v 28 የሚተረጉም ከሌለ ግን፣ሁሉም ሰው ድምፁን ሳያሰማ ለራሱ እና ለእግዚአብሔር ብቻ ይናገር።