Sun Jul 24 2016 10:23:48 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-24 10:23:49 -10:00
parent 0f4c0adca4
commit df75538982
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 \v 19 በእርግጠኝነት በሚገባ እያመሰገናችሁ ነው፣ሌላው ሰው ግን እየታነጸበት አይደለም። ከሁላችሁም የበለጠ በልሳን ስለምጸልይ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። በቤተክርስቲያን ውስጥ ግን ሰዎችን ማስተማር እንድችል፥ በልሳን አሥር ሺ ቃላትን ከምናገር፣ በአእምሮዬ አምስት ቃላትን መናገር እመርጣልሁ።
\v 17 በእርግጠኝነት በሚገባ እያመሰገናችሁ ነው፣ሌላው ሰው ግን እየታነጸበት አይደለም። \v 18 ከሁላችሁም የበለጠ በልሳን ስለምጸልይ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። \v 19 በቤተክርስቲያን ውስጥ ግን ሰዎችን ማስተማር እንድችል፥ በልሳን አሥር ሺ ቃላትን ከምናገር፣ በአእምሮዬ አምስት ቃላትን መናገር እመርጣልሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 ወንድሞች እና እህቶች፣በአስተሳሰባችሁ ልጆች አትሁኑ። ይልቁን ክፋትን በተመለከተ እንደ ሕፃናት ሁኑ። ነገር ግን በአስተሳሰባችሁ ይበልጥ የበሰላችሁ ሁኑ። በሕጉ እንደተጻፈው፣"ያልተለመደ ቋንቋ ባላቸው ሰዎች ባልተለምደ ንግግር ለዚህ ሕዝብ እናገራለሁ። እንደዚያም ሆኖ አይሰሙኝም፣" ይላል እግዚአብሔር።
\v 20 ወንድሞች እና እህቶች፣በአስተሳሰባችሁ ልጆች አትሁኑ። ይልቁን ክፋትን በተመለከተ እንደ ሕፃናት ሁኑ። ነገር ግን በአስተሳሰባችሁ ይበልጥ የበሰላችሁ ሁኑ። \v 21 በሕጉ እንደተጻፈው፣"ያልተለመደ ቋንቋ ባላቸው ሰዎች ባልተለምደ ንግግር ለዚህ ሕዝብ እናገራለሁ። እንደዚያም ሆኖ አይሰሙኝም፣" ይላል እግዚአብሔር።