Thu Aug 10 2017 18:10:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 18:10:08 +03:00
parent 241eae1232
commit ff539cb47f
10 changed files with 29 additions and 0 deletions

2
25/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 25 \v 1 \v 2 \v 3 1 ዳዊትና የቤተ መቅደሱ ሹማምንት ከአሳፍ፣ ከኤማንና ከኤዶታም ቤተ ሰብ መካከል በመሰንቆ በበገናና በጸናጸል እየታጀቡ ትንቢት የሚናገሩ ሰዎች መርጠው መደቡ፡፡ ለዚህ አግልግሎት የተመደቡ ሰዎች ስም ዝርዝር የሚከተለው ነው፡፡ 2 ከአሳፍ ወንዶች ልጆች ዘኩር፣ ዮሴፍ፣ ነታንያ፣ አሼርኤላ፡፡ እነዚህ በአሳፍ ሥር ነበሩ፡፡ አሳፍ ደግሞ በንጉሡ አመራር ሥር ነበር፡፡
3 ከኤዶታም ወንዶች ልጆች ጐደልያስ፣ ጽሪ፣ ሻያ፣ ሰሜኢ፣ ሐሰብያ፣ መቲትያ፡፡ እነዚህ ስድስቱ በአባታቸው በኤዶታም ሥር ሆነው በመሰንቆ እግዚአብሔርን በማመስገንና በማወደስ ያገለግሉ ነበር፡፡

1
25/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
4 ከኤማ ወንዶች ልጆች ቡቅያ፣ መታንያ፣ ዓዛርዔል፣ ሱባኤል፣ አያሪሙት፣ ሐናንያ፣ ሐናኒ፣ ኤልያታ፣ ጊዶልቲ፣ ሮማንቲዔዘር፣ ዮሽብቃሽ፣ መሎቲ፣ ሆቲር፣ መሐዝዮት፡፡ እነዚህም ሁሉ የንጉሡ ነቢይ የኤሚን ልጆች ነበሩ፡፡ 5 እግዚአብሔር ለኤማን ዐሥራ አራት ወንዶችና ሴቶች ልጆች ሰጥቶት ነበር፡፡

2
25/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6 እነዚህ ሁሉ በአባታቸው ሥር ሆነው በያህዌ ቤተ መቅደስ በበገና፣ በመሰንቆና በጸናጸል እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር፡፡ አሳፍ፣ ኤዶታምና ኤማን ደግሞ ከንጉሡ አመራር ሥር ነበሩ፡፡ 7 እነዚህ ሰዎች ከቤተ ዘመዶቻቸው ጋር ቤተ መቅደሱ ውስጥ የሙዚቃ መሣሪያ በመጫውት የሠለጠኑ ነበሩ፤ ለያህዌ የሚያቀርቡት አገልግሎትም ይኸው ነበር፡፡ ከቤተ ሰቦቻቸው ጋር ቁጥራቸው ባጠቃላይ ሁለት መቶ ሰማንያ ስምንት ነበር፡፡
8 ወጣት ሆነ ሽማግሌ፣ አስተማሪም ሆነ ተማሪ ሳይለይ የሥራ ድርሻቸውን ለመለየት ለሁሉም ዕጣ ይጣል ነበር፡፡

3
25/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 9 \v 10 \v 11 \v 12 9 የመጀመሪው ዕጣ ከአሳፍ ወገን ለሆነው ለዮሴፍ ወንዶች ልጆችና ቤተ ሰባቸው ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 ሁለተኛው ለጐዶሊያስ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ሰባቸው ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12፤ 10 ሦስተኛው ለዝኩር ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ ቁጥራቸውም 12፤
11 አራተኛው ለላይጽሪ ለወንዶች ልጆችና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ ቁጥራቸውም 12
12 አምስተኛው ለነታንያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ሰባቸው ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12

4
25/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
13 ስድስተኛው ለበቅየጣ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ ቁጥራቸውም 12
14 ሰባተኛው ለይሽርኤል፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12
15 ስምንተኛው ለያሽያ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12
16 ዘጠነኛው ለመታንያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸው 12

4
25/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
17 ዐሥረኛው ለሳሜኢ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12
18 ዐሥራ አንደኛው ለዓዘርኤል፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12
19 ዐሥራ ሁለተኛው ለሓሽብያ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12
20 ዐሥራ ሦስተኛው ለሱባኤል፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12

4
25/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
21 ዐሥራ አራተኛው ለመቲትያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፣ ቁጥራቸውም 12
22 ዐሥራ አምስተኛው ለአያሪሙት፤ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12
23 ዐሥራ ስድስተኛው ለሐናንያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12
24 ዐሥራ ሰባተኛው ለዮሽብቃሽ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12

4
25/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
25 ዐሥራ ስምንተኛው ለሐናኒ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12
26 ዐሥራ ዘጠነናው ለመሎቲ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12
27 ሃያኛው ለኤልያታ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12
28 ሃያ አንደኛው ለሆቲር ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12

3
25/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
29 ሃያ ሁለተኛው ለጊዶልቲ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12
30 ሃያ ሦስተኛው ለመሐዝዮት፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12
31 ሃያ አራተኛው ለሮማንቲዔዘር ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12

2
25/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
ምዕራፍ 25