diff --git a/25/01.txt b/25/01.txt new file mode 100644 index 0000000..ee96a58 --- /dev/null +++ b/25/01.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\c 25 \v 1 \v 2 \v 3 1 ዳዊትና የቤተ መቅደሱ ሹማምንት ከአሳፍ፣ ከኤማንና ከኤዶታም ቤተ ሰብ መካከል በመሰንቆ በበገናና በጸናጸል እየታጀቡ ትንቢት የሚናገሩ ሰዎች መርጠው መደቡ፡፡ ለዚህ አግልግሎት የተመደቡ ሰዎች ስም ዝርዝር የሚከተለው ነው፡፡ 2 ከአሳፍ ወንዶች ልጆች ዘኩር፣ ዮሴፍ፣ ነታንያ፣ አሼርኤላ፡፡ እነዚህ በአሳፍ ሥር ነበሩ፡፡ አሳፍ ደግሞ በንጉሡ አመራር ሥር ነበር፡፡ +3 ከኤዶታም ወንዶች ልጆች ጐደልያስ፣ ጽሪ፣ ሻያ፣ ሰሜኢ፣ ሐሰብያ፣ መቲትያ፡፡ እነዚህ ስድስቱ በአባታቸው በኤዶታም ሥር ሆነው በመሰንቆ እግዚአብሔርን በማመስገንና በማወደስ ያገለግሉ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/25/04.txt b/25/04.txt new file mode 100644 index 0000000..4b7320d --- /dev/null +++ b/25/04.txt @@ -0,0 +1 @@ +4 ከኤማ ወንዶች ልጆች ቡቅያ፣ መታንያ፣ ዓዛርዔል፣ ሱባኤል፣ አያሪሙት፣ ሐናንያ፣ ሐናኒ፣ ኤልያታ፣ ጊዶልቲ፣ ሮማንቲዔዘር፣ ዮሽብቃሽ፣ መሎቲ፣ ሆቲር፣ መሐዝዮት፡፡ እነዚህም ሁሉ የንጉሡ ነቢይ የኤሚን ልጆች ነበሩ፡፡ 5 እግዚአብሔር ለኤማን ዐሥራ አራት ወንዶችና ሴቶች ልጆች ሰጥቶት ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/25/06.txt b/25/06.txt new file mode 100644 index 0000000..4fa7aa2 --- /dev/null +++ b/25/06.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 6 \v 7 \v 8 6 እነዚህ ሁሉ በአባታቸው ሥር ሆነው በያህዌ ቤተ መቅደስ በበገና፣ በመሰንቆና በጸናጸል እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር፡፡ አሳፍ፣ ኤዶታምና ኤማን ደግሞ ከንጉሡ አመራር ሥር ነበሩ፡፡ 7 እነዚህ ሰዎች ከቤተ ዘመዶቻቸው ጋር ቤተ መቅደሱ ውስጥ የሙዚቃ መሣሪያ በመጫውት የሠለጠኑ ነበሩ፤ ለያህዌ የሚያቀርቡት አገልግሎትም ይኸው ነበር፡፡ ከቤተ ሰቦቻቸው ጋር ቁጥራቸው ባጠቃላይ ሁለት መቶ ሰማንያ ስምንት ነበር፡፡ +8 ወጣት ሆነ ሽማግሌ፣ አስተማሪም ሆነ ተማሪ ሳይለይ የሥራ ድርሻቸውን ለመለየት ለሁሉም ዕጣ ይጣል ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/25/09.txt b/25/09.txt new file mode 100644 index 0000000..5dddd7c --- /dev/null +++ b/25/09.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 9 \v 10 \v 11 \v 12 9 የመጀመሪው ዕጣ ከአሳፍ ወገን ለሆነው ለዮሴፍ ወንዶች ልጆችና ቤተ ሰባቸው ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 ሁለተኛው ለጐዶሊያስ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ሰባቸው ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12፤ 10 ሦስተኛው ለዝኩር ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ ቁጥራቸውም 12፤ +11 አራተኛው ለላይጽሪ ለወንዶች ልጆችና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ ቁጥራቸውም 12 +12 አምስተኛው ለነታንያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ሰባቸው ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 \ No newline at end of file diff --git a/25/13.txt b/25/13.txt new file mode 100644 index 0000000..9770e78 --- /dev/null +++ b/25/13.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +13 ስድስተኛው ለበቅየጣ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ ቁጥራቸውም 12 +14 ሰባተኛው ለይሽርኤል፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 +15 ስምንተኛው ለያሽያ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 +16 ዘጠነኛው ለመታንያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸው 12 diff --git a/25/17.txt b/25/17.txt new file mode 100644 index 0000000..bd2150d --- /dev/null +++ b/25/17.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +17 ዐሥረኛው ለሳሜኢ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 +18 ዐሥራ አንደኛው ለዓዘርኤል፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 +19 ዐሥራ ሁለተኛው ለሓሽብያ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 +20 ዐሥራ ሦስተኛው ለሱባኤል፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 diff --git a/25/21.txt b/25/21.txt new file mode 100644 index 0000000..40e06b8 --- /dev/null +++ b/25/21.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +21 ዐሥራ አራተኛው ለመቲትያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፣ ቁጥራቸውም 12 +22 ዐሥራ አምስተኛው ለአያሪሙት፤ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 +23 ዐሥራ ስድስተኛው ለሐናንያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 +24 ዐሥራ ሰባተኛው ለዮሽብቃሽ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 diff --git a/25/25.txt b/25/25.txt new file mode 100644 index 0000000..8b0f2c6 --- /dev/null +++ b/25/25.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +25 ዐሥራ ስምንተኛው ለሐናኒ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 +26 ዐሥራ ዘጠነናው ለመሎቲ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 +27 ሃያኛው ለኤልያታ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 +28 ሃያ አንደኛው ለሆቲር ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 diff --git a/25/29.txt b/25/29.txt new file mode 100644 index 0000000..4feba34 --- /dev/null +++ b/25/29.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +29 ሃያ ሁለተኛው ለጊዶልቲ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 +30 ሃያ ሦስተኛው ለመሐዝዮት፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 +31 ሃያ አራተኛው ለሮማንቲዔዘር ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 diff --git a/25/title.txt b/25/title.txt new file mode 100644 index 0000000..c09436e --- /dev/null +++ b/25/title.txt @@ -0,0 +1,2 @@ + +ምዕራፍ 25