Thu Aug 10 2017 17:32:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 17:32:08 +03:00
parent 3aee3f5b2a
commit 2f85fa494a
10 changed files with 10 additions and 0 deletions

1
19/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 \v 15 14 ከዚያም ኢዮአብና ወታደሮቹ የሶርያን ጦር ለመውጋት ወደ ፊት ገሠገሡ፤ የሶርያ ሰራዊትም ከፊታቸው ሸሸ፡፡ 15 የአሞን ወታደሮች ሶርያውያን እየሸሹ መሆኑን ሲያዩ እነርሱም ከአቢሳና ከወታደሮቹ ፊት ሸሽተው ወደ ከተማቸው ገቡ፡፡ ስለዚህ ኢዮአብና ሰራዊቱ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ፡፡

1
19/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 \v 17 16 የሶርያ ሰራዊት መሪዎች በእስራኤል ጦር መሸነፋቸውን ሲረዱ፣ ከኤፍራጥስ ወንዝ በስተ ምሥራቅ ወዳለው ወደ ሌላው የሶርያ ክፍል መልእክተኞች በመላክ የአድርአዛር ሰራዊት አዛዥ ሾፋክ የሚመራቸውን ወታደሮች ወደ ጦርነት ቦታው አስመጡ፡፡ 17 ዳዊት ይህን ሲሰማ እስራኤልን ሁሉ ሰብስቦ ዮርዳኖስ ወንዝን ተሻገረ፡፡ ወደ ፊት በመገሥገሥ የሶርያን ጦር ለማጥቃት ቦታ ቦታቸውን ያዙ፡፡

1
19/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 18 \v 19 18 የሶርያ ጦር ግን ከእስራኤል ፊት ሸሸ፡፡ ይሁን እንጂ፣ ዳዊትና ወታደሮቹ ሰባት ሺህ ፈረሰኞችና አርባ ሺህ እግረኛ ወታደር ገደሉባቸው፡፡ የሰራዊታቸው አዛዥ ሾፋክም በጦርነቱ ሞተ፡፡ 19 በአድርአዛር ሥልጣን ሥር የነበሩት ነገሥታት በእስራኤል ድል እንደ ተመቱ በተገነዘቡ ጊዜ፣ ከዳዊት ጋር ታረቁ፤ ገባሮቹም ሆኑ፡፡ ስለዚህ ሶርያውያን ከእንግዲህ አሞናውያንን ለመርዳት ፈቃደኞች አልሆኑም፡፡

1
20/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 20 \v 1 1 ነገሥታት ለጦርነት በሚሄዱበት ጸደይ ወቅት ኢዮአብ ሰራዊቱን እየመራ ሄዶ የአሞናውያንን አገር ወረረ፤ ዳዊት ግን በኢየሩሳሌም ቀርቶ ነበር፤ ሰራዊቱን እንዲመራ ኢዮአብን ላከው፤ እነርሱም ዮርዳኖስ ወንዝን ተሸግረው አደጋ በመጣል ዋና ከተማዋ ራባትን ከበቧት፡፡ ይህ ሲሆን ዳዊት በኢየሩሳሌም ነበር፤ በኃላ ግን ተጨማሪ ጦር ይዞ ኢዮአብን ለመርዳት ሄደ፤ ሰራዊቱም ራባትን ደመሰሰ፡፡

1
20/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 2 \v 3 2 ከዚያም ዳዊት የንጉሣቸውን ዘውድ ወስዶ በራሱ ላይ ደፋ፤ ይህ ዘውድ የተለያዩ የከበሩ ድንጋዮች ያሉበት ሲሆን ሠላሳ አራት ኪሎ ግራም ይመዝን ነበር፡፡ እንዲሁም ከከተማዋ እጅግ፣ ብዙ ምርኮ ወሰዱ፡፡ 3 ከዚያም የከተማውን ሕዝብ አውጥተው መጋዝ፤ ዶማና መጥረቢያ ይዘው እንዲሠሩ አደረጋቸው፡፡ የዳዊት ወታደሮች በሌሎቹም የአሞን ከተሞች ሁሉ ይህን አደረጉ፤ ከዚያም ዳዊትና ሰራዊቱ ሁሉ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ፡፡

1
20/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
4 በኃላም ከፍልስጥኤማውያን ጋር በጌዝር ጦርነት ተደረገ፡፡ ጦርነቱ ላይ ኩሳታዊው ሴቦካይ የራፋይም ዘር የሆነው ሲፋይን ገደለ፤ ፍልስጥኤማውያንም ተሸነፉ፡፡ 5 ከፍልስጥኤማውያን ጋር በተደረገ ሌላ ውጊያ ደግሞ የያዒር ልጅ ኤልያናን የጦሩ እጀታ ውፍረት የሸማኔ መጠቅለያ የሚያህለውን የጐልያድን ወንድም ላሜሕን ገደለ፡፡

1
20/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6 እንዲሁም ጌት ላይ በተደረገ ሌላ ውጊያ በእጆቹና በእግሮቹ ላይ ስድስት ስድሳት ጣቶች ባጠቃላይ ሃያ አራት ጣቶች የነበሩት አንድ ግዙፍ ሰው ነበረ፤ ይህም እንዲሁ የግዙፎቹ የራፋይም ዘር ነበረ፡፡ 7 ይኸው ሰው እስራኤል ላይ አላገጠ፣ ስለዚህ የዳዊት ወንድም የሸማ ልጅ ዮናታን ገደለው፡፡ 8 በጌት የነበሩና በዳዊት ሰዎች የተገደሉ የራፋይም ዘሮች እነዚህ ናቸው፡፡

1
20/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 20

1
21/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 21 \v 1 \v 2 \v 3 1 ሰይጣን ከእስራኤል ሕዝብ ሰራዊቱ ውስጥ ማገልገል የሚችሉ ምን ያህል ሰዎች እንደ ሆኑ እንዲቆጥር ዳዊትን አነሣሣው፡፡ 2 ስለዚህም ኢዮአብን የሰራዊቱን አዛዦች፣ ‹‹ሄዳችሁ ከቤርሳቤህ እስከ ዳን ያሉትን እስራኤላውያን ቁጠሩ፤ ምን ያህል ሰዎች መኖራቸውን እኔም እንዳውቅ መጥታችሁ ንገሩኝ›› በማለት አዘዘ፡፡ 3 ኢዮአብም ዳዊትን፣ ‹‹ንጉሥ ሆይ፣ እግዚአብሔር የእስራኤልን ሰራዊት አሁን ካለው በላይ መቶ ዕጥፍ ያብዛው፤ እኛ ሁላችን አገልጋዮችህ ነን፤ ታዲያ፣ አንተ የሕዝብ ቆጠራ በማድረግ እንዴት እስራኤል መከራ ላይ እንዲወድቅ ታደርጋለህ? አለው፡፡

1
21/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 21