am_1ch_text_udb/19/14.txt

1 line
467 B
Plaintext

\v 14 \v 15 14 ከዚያም ኢዮአብና ወታደሮቹ የሶርያን ጦር ለመውጋት ወደ ፊት ገሠገሡ፤ የሶርያ ሰራዊትም ከፊታቸው ሸሸ፡፡ 15 የአሞን ወታደሮች ሶርያውያን እየሸሹ መሆኑን ሲያዩ እነርሱም ከአቢሳና ከወታደሮቹ ፊት ሸሽተው ወደ ከተማቸው ገቡ፡፡ ስለዚህ ኢዮአብና ሰራዊቱ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ፡፡