am_1ch_text_udb/20/06.txt

1 line
599 B
Plaintext

\v 6 \v 7 \v 8 6 እንዲሁም ጌት ላይ በተደረገ ሌላ ውጊያ በእጆቹና በእግሮቹ ላይ ስድስት ስድሳት ጣቶች ባጠቃላይ ሃያ አራት ጣቶች የነበሩት አንድ ግዙፍ ሰው ነበረ፤ ይህም እንዲሁ የግዙፎቹ የራፋይም ዘር ነበረ፡፡ 7 ይኸው ሰው እስራኤል ላይ አላገጠ፣ ስለዚህ የዳዊት ወንድም የሸማ ልጅ ዮናታን ገደለው፡፡ 8 በጌት የነበሩና በዳዊት ሰዎች የተገደሉ የራፋይም ዘሮች እነዚህ ናቸው፡፡