am_tw/bible/kt/holyone.md

596 B

ቅዱስ

“ቅዱሱ” የሚለው መጠሪያ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሁሌም የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው።

  • ብሉይ ኪዳን ውስጥ ይህ መጠሪያ ብዙውን ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውለው፣ “የእስራኤል ቅዱስ” በተሰኘው ሐረግ ውስጥ ነው።
  • አዲስ ኪዳን ውስጥ ኢየሱስም፣ “ቅዱሱ” ተብሎ ተጠርቷል።
  • “ቅዱሱ” የሚለው ቃል አንዳንዴ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ መልአክን ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሏል።