# ቅዱስ “ቅዱሱ” የሚለው መጠሪያ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሁሌም የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው። * ብሉይ ኪዳን ውስጥ ይህ መጠሪያ ብዙውን ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውለው፣ “የእስራኤል ቅዱስ” በተሰኘው ሐረግ ውስጥ ነው። * አዲስ ኪዳን ውስጥ ኢየሱስም፣ “ቅዱሱ” ተብሎ ተጠርቷል። * “ቅዱሱ” የሚለው ቃል አንዳንዴ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ መልአክን ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሏል።