am_tw/bible/kt/godly.md

949 B

አምላካዊ፣ አምላካዊነት

“አምላካዊ” የሚለው ቃል እግዚአብሔርን በሚያስከብርና የእግዚአብሔርን ማንነት በሚያሳይ መንገድ የሚኖር ሰውን ለማመልከት ጥቅም ላይ ይውላል። የእግዚአብሔርን ፈቃድ በማድረግ እርሱን የማያከብር ሰው ባሕርይ አምላካዊነት ይባላል።

  • አምላካዊ ባሕርይ ያለው ሰው ፍቅርን፣ ደስታን፣ ሰላምን፣ ትዕግሥትን፣ ቸርነትንና ራስን መግዛትን የመሳሰሉ የመንፈስ ፍሬ በሕይወቱ ይታያሉ።
  • የአምላካዊነት ባሕርይ ማለትም፣ እግዚአብሔርን በሚያስከብር መንገድ መኖር፣ መንፈስ ቅዱስ ውስጡ ለመሆኑና ለእርሱም እየተገዛ መሆኑን የሚያሳይ ፍሬ ወይም ውጫዊ ማስረጃ ነው።