# አምላካዊ፣ አምላካዊነት “አምላካዊ” የሚለው ቃል እግዚአብሔርን በሚያስከብርና የእግዚአብሔርን ማንነት በሚያሳይ መንገድ የሚኖር ሰውን ለማመልከት ጥቅም ላይ ይውላል። የእግዚአብሔርን ፈቃድ በማድረግ እርሱን የማያከብር ሰው ባሕርይ አምላካዊነት ይባላል። * አምላካዊ ባሕርይ ያለው ሰው ፍቅርን፣ ደስታን፣ ሰላምን፣ ትዕግሥትን፣ ቸርነትንና ራስን መግዛትን የመሳሰሉ የመንፈስ ፍሬ በሕይወቱ ይታያሉ። * የአምላካዊነት ባሕርይ ማለትም፣ እግዚአብሔርን በሚያስከብር መንገድ መኖር፣ መንፈስ ቅዱስ ውስጡ ለመሆኑና ለእርሱም እየተገዛ መሆኑን የሚያሳይ ፍሬ ወይም ውጫዊ ማስረጃ ነው።