am_tw/bible/kt/filled.md

663 B

በመንፈስ መሞላት

“በመንፈስ ቅዱስ መሞላት” የሚለው አገላለጽ የእግዚአብሔር ፈቃድ ማድረግ እንዲችል መንፈስ ቅዱስ ለሰው የሚሰጠውን ኅይል የሚያመለክት ምሳሌያዊ አነጋገር ነው።

  • “መሞላት” የሚለው ፈሊጣዊ ቃል በዙውን ጊዜ “በቁጥጥር ሥር መሆን” ማለት ነው።
  • የመንፈስ ቅዱስን ምሪት ሲከተሉና እግዚአሔር የሚፈልገውን ለማድረግ እንዲረዳቸው ሙሉ በሙሉ በእርሱ ሲተማመኑ ሰዎች፣ “በመንፈስ ይሞላሉ”።