# በመንፈስ መሞላት “በመንፈስ ቅዱስ መሞላት” የሚለው አገላለጽ የእግዚአብሔር ፈቃድ ማድረግ እንዲችል መንፈስ ቅዱስ ለሰው የሚሰጠውን ኅይል የሚያመለክት ምሳሌያዊ አነጋገር ነው። * “መሞላት” የሚለው ፈሊጣዊ ቃል በዙውን ጊዜ “በቁጥጥር ሥር መሆን” ማለት ነው። * የመንፈስ ቅዱስን ምሪት ሲከተሉና እግዚአሔር የሚፈልገውን ለማድረግ እንዲረዳቸው ሙሉ በሙሉ በእርሱ ሲተማመኑ ሰዎች፣ “በመንፈስ ይሞላሉ”።