am_tw/bible/kt/faithless.md

691 B

እምነት የለሽ እምነት ወይም የሚተማመንበት የሌለው ማለት ነው።

እምነት የለሽ፣ እምነት የለሽነት

  • ቃሉ ጥቅም ላይ የዋለው በእግዚአብሔር የማያምኑና ይህንንም በክፉ አኗኗራቸው ያሚያሳዩ ሰዎችን ለማመልከት ነው።
  • ነብዩ ኤርምያስ እምነት የለሽ በመሆናቸውና ለእግዚአብሔር ባለመታዘዛቸው እስራኤልን ይወቅሳል።
  • ጣዖቶችን አመለኩ፤ እግዚአብሔርን የማያመልኩ ወይም ለእግዚአብሔር የማይታዘዙ ሰዎችን መጥፎ ባሕል ተከተሉ።