# እምነት የለሽ እምነት ወይም የሚተማመንበት የሌለው ማለት ነው። እምነት የለሽ፣ እምነት የለሽነት * ቃሉ ጥቅም ላይ የዋለው በእግዚአብሔር የማያምኑና ይህንንም በክፉ አኗኗራቸው ያሚያሳዩ ሰዎችን ለማመልከት ነው። * ነብዩ ኤርምያስ እምነት የለሽ በመሆናቸውና ለእግዚአብሔር ባለመታዘዛቸው እስራኤልን ይወቅሳል። * ጣዖቶችን አመለኩ፤ እግዚአብሔርን የማያመልኩ ወይም ለእግዚአብሔር የማይታዘዙ ሰዎችን መጥፎ ባሕል ተከተሉ።