am_tw/bible/kt/exhort.md

524 B

ማበረታታት

“ማበረታታት” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሰዎች ትክክልና እውነት የሆነውን ነገር እንዲያደርጉ ማደፋፈርን ነው።

  • የማበረታታቱ ዓላማ ሰዎች ከኀጢአት እንዲርቁና የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዲያደርጉ መምከር ነው።
  • ክርስቲያኖች እርስ በርስ እንዲበረታቱና፣ ክፉ ቃል እንዳይመለለሱ አዲስ ኪዳን ያስተምራል።