# ማበረታታት “ማበረታታት” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሰዎች ትክክልና እውነት የሆነውን ነገር እንዲያደርጉ ማደፋፈርን ነው። * የማበረታታቱ ዓላማ ሰዎች ከኀጢአት እንዲርቁና የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዲያደርጉ መምከር ነው። * ክርስቲያኖች እርስ በርስ እንዲበረታቱና፣ ክፉ ቃል እንዳይመለለሱ አዲስ ኪዳን ያስተምራል።