am_tw/bible/kt/dominion.md

643 B

ግዛት

ግዛት ሰዎችን፣ እንስሳትንና መሬትን የመቆጣጠር፣ የመግዛት ኃይልና ሥልጣንን ያመለክታል።

  • ነቢይ፣ ካህንና ንጉሥ በመሆኑ ኢየሱስ ክርስቶስ ምድርን ሁሉ እንደሚገዛ ተነግሮአል።
  • በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ ሞት የሰይጣን ግዛት ለዘላለም ተሸንፎአል።
  • በፍጥረት ጊዜ ሰው የባሕር ዓሦችን፣ በአየር የሚበሩ ወፎችንና ምድር ላይ የሚኖሩ ፍጥረቶችን ሁሉ እንዲገዛ እግዚአብሔር ተናገረ።